“የጤና ባለሞያው በበጎ ፈቃድ ደም ልገሳ መርሀ ግብር ላይ መሳተፉ ለሌሎች የሀገሪቷ ክፍል ጤና ባለሞያዎችም መልካም ተሞክሮ የሚሆን ነው።” – አቶ ዩሱፍ ሰኢድ የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ

#DGC ግንቦት 04/2017 “በወሊድ ወቅት በሚከሰት የደም እጥረት ምክንያት የሚከሰትን የእናቶች ሞት ለመታደግ ደማችንን እንለግሳለን” በሚል መሪ ሀሳብ በድሬደዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ስር ያሉ የጤና ተቋማት ጤና ባለሞያዎች የበጎ ፈቃድ ደም ልገሳ መርሀ ግብር አካሄዱ። የጤና ባለሞያዎቹ በወሊድ ምክንያት በሚፈጠር የደም እጦትና ሌሎች አደጋዎች የአንዲትም እናት እንዲሁም ነዋሪው ለህልፈተ ህይወት እንዳይዳረግ ደማቸውን በመለገስ ወገናዊ ኃላፊነታቸውን…

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር የዲጂታል መታወቂያ የምዝገባ ሂደት ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው

በድሬዳዋ አስተዳደር የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ በየተቋማት እየተካሄደ ሲገኝ፤ በዛሬው ዕለትም በሳቢያን የመጀመሪያ ደረጃና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ምዝገባው ተጀምሯል፡፡ በዚህም ምዝገባውን ያስጀመሩት የድሬዳዋ አስተዳደር ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ኤጀንሲ ኃላፊ አቶ አብዱለዚዝ ሻፊ የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ታማኝነትን የሚዘረጋ፣ የተቋማትን ሥራ የሚያቀናጅ፣ በግለሰቦች ደረጃም የራስን መብት የሚያስጠብቅ መሆኑን አመላክተዋል። አቶ አብዱለዚዝ አያይዘውም ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ የሀገርን…

Read More

Kaampaaniin Aftaa Meyraa Manneen20/80 Ijaaruudhaaf Maaykiroofaaynaansii Dirree Waliin Walii galtee Mallatteesse.

Magaalaa Finfinneetti Manneen Waliin jireenyaa ijaarsisuudhaan kan beekkamu Dhaabbanni Aftaamreyraa Dhaabbilee daldalaa kanneen alergiifi alaagalchiirratti hojjetan hedduu kan qabu yommuu ta’u, Magaalaa Dirree Dhawaattis manneen waliinjireenyaa 20/80 ijaarsisuudhaaf guyyaa kanatti Maaykiroo faaynaansii Dirree Waliin waliigaltee mallatteessaati jira. Dhaabbatichi manneen jireenyaa baasii ijaarsa manneenii dhibbeentaa 20 qusachuudhaan abbaa manaa kan taasisuufi kanneen hafe dhibbeentaa 80% waggoottan…

Read More

አፍታሜይራ ግሩፕ የ 20 \ 80 ቤቶችን ለመገንባት ከድሬ ማይክሮ ፋይናንስ ጋር ስምምነት ተፈራረመ

አፍታሜይራ ግሩፕ ኢምፖርት ኤክስፖርትን ጨምሮ የተለያዩ ድርጅቶችን የሚያስተዳድር ሲሆን በአዲስ አበባም የተለያዩ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን እየሰራ ይገኛል ። በድሬዳዋ አስተዳደርም የ 20 \ 80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ለማካሄድ የሚያስችለውን ስምምነት በዛሬው እለት ከድሬ ማይክሮ ፋይናንስ ጋር ተፈራርሟል ። አፍታሜይራ ግሩፕ ድሬዳዋ ላይ የሚያስገነባቸው ቤቶች በመሀል ከተማዋ ላይ ከመሆኑም በላይ የቤት ባለቤት ለመሆን ቅድሚያ 20…

Read More

የድሬዳዋ ባህልና ታሪክ ላይ እንዲሁም የባቡር መስመሮቿ ላይ ያተኮሩ ሁለት ፊልሞች ለምርቃት በቁ

የጀርመን ባህል ተቋም (ጎተ) ኢንስቲትዩት ከአውሮፓ ህብረት ጋር በመተባበር የተሰሩ በድሬዳዋ ባህል፣ ታሪክና የባቡር መስመሮቿ ላይ ያተኮሩ ሁለት ፊልሞች በዛሬው ዕለት በድምቀት ተመረቁ። በዚህም ለምርቃት ከበቁት ፊልሞች መካከል የመጀመሪያው አጭር ፊልም skins የተሰኘ ሲሆን ሂናን መሰረት በማድረግ በድሬዳዋ ከተማ ከመሰራረት፣ የባቡር መስመሮቿ፣ በኪነ ህንፃዎቿ፣ በገበያዎቿ፣ በማህበረሰቡ አለባበስ እንዲሁም ሌሎት የአኗኗር ዘይብዎች ላይ የሚስተዋሉ የባህል ልውውጦች…

Read More

Barnaamijka ka qaybgalka dadwaynaha ayaa lagu daah furay mashruuc lagu dhisayo waddo raaf ah oo laga hirgalinayo xafadda Baargeele Ee dagmada 02 ee ismaamulka Diridhabe.

Barnaamijka ka qaybqaadashada dadwaynaha oo lagu dhisayo wadada raafka ah ee xafadda baargeele ayaa waxaa si wada jir ah u fuliyay maamulka dagmada 02 iyo ka wakkaladda ka qaybgalka bulshada ee is maamulka Diridhabe. Bulshada xafadda Baargeele ayaa muddo badan bahi u qabay waddo 1 KM ah in loo sameeyo wado oo isku xirta Goro…

Read More

Misooma hunda galeeysa mirkaneeysuudhaaf hirmaannaan hawaasaa barbaachisaa tahuu itti gaafatamaan waajjira paartii badhaadhinaa damee Dirree Dhawaa dhawaa obbo Ibraahim Yuusuf dubbatan.

Biiroo hoji gaggeeysaa magaalaatti Ejensiin Misooma hirmaannaa hawaasaa Aanaa 02 waliin tahuun daandii hadiida Gooroo hanga Bahar geellee gahu kan kiiloo meetira tokko tahu hirmaannaa hawaasaatiin hojjachuu eegale. Ejensii misooma Naannoo fi hirmaannaa hawaasaa bu’uraalee misoomaa hawaasa fayyadan yeroo garagaraatti hojjachuudhaan beekama. Ejensichi aanaa 02’tti hojii daandii kiiloo meetira takkaa hadiida Gooroo hanga Bahar Gelee…

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር ወረዳ 02 ባርገሌ አካባቢ በህዝብ ተሳትፎ የሚሰራ የጠጠር መንገድ ስራ ማስጀመሪያ መርሀግብር ተካሄደ ።

በድሬዳዋ አስተዳደር የአካባቢ ልማትና ህብረተሰብ ተሳትፎ ኤጀንሲ እና በወረዳ 02 አስተዳደር ፅህፈት ቤት በጋራ በመሆን የባርገሌ አካባቢ በህዝብ ተሳትፎ የሚሰራ የጠጠር መንገድ ስራ ማስጀመሪያ መርሀግብር ተካሄደ ። የባርገሌ አካባቢ ህብረተሰብ የበርካታ አመት ጥያቄ የሆነዉ 1 ኪ.ሜ ርዝመት ያለው ከጎሮ ሀዲድ ሀና ግሮሰሪ እስከ ባርገሌ ታክሲ ማዞሪያ ያለዉ መንገድ እንዲሁም የዉሃ መዉረጃ ቦይ ዲች ስራ እዉን…

Read More

4ኛው ዙር ሀገር አቀፍ የክህሎት ውድድር ተጠናቀቀ

“ብሩህ አዕምሮዎች በክህሎት የበቁ ዜጎች” በሚል መሪ ሐሳብ ሲካሄድ የነበረው 4ኛው ዙር ሀገር አቀፍ የክህሎት ውድድር የማጠናቀቂያ መርሐ-ግብር ተካሂዷል፡፡ በውድድሩ 1ኛ የወጡ ተወዳዳሪዎች 500 ሺህ ብር፣ 2ኛ ለወጡ 400 ሺህ ብር እንዲሁም 3ኛ ለወጡ 300 ሺህ ብር ተሸልመዋል፡፡ ከድሬዳዋ አስተዳደርም በክህሎት፣ በቴክኖሎጂ እና በተግባራዊ ጥናትና ምርምር አሰልጣኝ መምህራን፣ ሰልጣኝ ተማሪዎች እና ኢንተርፕራይዞች ተሳታፊ ሆነዋል። በውድድሩም…

Read More