“በመትከል ማንሠራራት” በሚል መሪ ሃሳብ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ተካሄደ::

7ኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ተከትሎ የብልጽግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት፣የድሬዳዋ ዩንቨርሲቲ ከወጣቶች እና ስፖርት ኮሚሽን ጋር በመተባበር በድሬዳዋ ዩንቨርሲቲ ጊቢ ውስጥ ችግኞችን ተክለዋል፡፡ በመርሃ ግብሩም በብልጽግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የሀላፊ ልዩ አማካሪ እና የአስተባባሪ ኮሚቴ አባል አቶ ዮናስ ጥግነህ እንደገለጹት እንደ ሀገር በአንድ ጀምበር 700 ሚሊዮን እንደ አስተዳደር 1.5 ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል…

Read More

የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት መግለጫ

እኛ የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት አባላት ከሐምሌ 30 እስከ ነሐሴ 02 ቀን 2017 ዓ.ም ባደረግነው መደበኛ ስብሰባ በዓለማዊ፣ አህጉራዊ፣ ቀጣናዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በዝርዝር ተወያይተናል። ምክር ቤታችን አሁን ባለው የጂኦ ፖለቲካ ሁኔታ ውስጥ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ስለሚከበርበት መንገድ ተመልክቷል፡፡ በመደመር መንገድ ወደ ብልጽግና ለመድረስ እየተደረገ ስላለው ጥረትም ገምግሟል። በዓለማችን ላይ እየተፈጠሩ ያሉ ጂኦ ፖለቲካዊ…

Read More

የካብኔ ውሳኔ

የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ውሳኔ አሳልፋል የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በአስተዳደሩ እየተሰሩ ባሉ የልማት ስራዋች ፣ከክረምቱ ወር ጋር ተያይዞ ወረርሽኝ እንዳይከሰት መሰራት ስላለባቸው ስራዋች፣መሶብ የአንድ መአከል አገልግሎት እና በመሬት እና መሬት ነክ አጀንዳ ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አስተላልፏል 1ኛ,በዛሬው የካብኔ ስብሰባ በድሬዳዋ አስተዳደር እየተሰሩ ያሉ የልማት ስራዋች ያሉበት ደረጃ ገምግሞ በተያዘላቸው እቅድ…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር በዛሬው ዕለት በወረዳ 04 እና 05 የአረጋውያን የቤት እድሳት ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር አካሄደ

በ 2017 የክረምት የበጎ ፍቃድ ስራዎች በርካታ ሰው ተኮር እና ማህበረሰቡን የሚጠቅሙ ስራዎች እየተሰሩ ሲሆን፤ በዛሬው ዕለትም የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ከባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር በወረዳ 04 እና 05 የአቅመ ደካማ አረጋውያን ቤት እድሳት መርሃ-ግብርን የጽ/ቤቱ አመራርና ሰራተኞች እንዲሁም ባለድርሻ አካላት በተገኙበት አስጀምሯል። በዚህም በወረዳ 04 የሚገነባው ቤት የሀጂ በክሪ ቤተሰብ ከከንቲባ ጽ/ቤት ጋር በመተባበር…

Read More

Hoggantoonnifi Hojjettoonni Biiroo Dhimmoota Kominikeeshinii Mootummaa Bulchiinsa Dirree Dhawaa Sagantaa Ashaaraa Magariisaa Gaggeessan.

Sagantaa Ashara Magariisaa mata-duree “Dhaabuudhaan Bayyanachuu” jedhuun eegalameen ganama har’aa hooggansaa fi hojjettoonni waliigalaa Biiroo Dhimmoota Kominikeeshinii Mootummaa gaara seensa Dirree Dhawaatti argamu irratti sagantaa biqiltuu dhaabuu gaggeessaniiru. Sagantaa kanarratti Hogganaan Biiroo Dhimmoota Kominikeeshinii Mootummaa Bulchinsa Dirree Dhawaa Obbo Biruk Fallaqaa biiroon kun qajeelfama ishara magariisaa fi tajaajila tola ooltummaa gannaa biroo akka biyyaatti kennamaa…

Read More

Xisbiga Barwaaqo Ee Laanta Diridhabe, ayaa qabtay kulan dood cilmiyeed ah ku saabsan sidii hawlihii u qorshaysnaa ee sanadkan 2018-ka looga midho dhalin lahaa.

Xisbiga Barwaaqo ee laantiisani magaalada Diridhabe ayaa kulan wadatashi ah oo ku saabsan qorshaha sanad miisaaniyadeedka 2018ka la yeeshay mamulada dagmooyinka, iyo hay’adaha kala duwan ee ururka xisbiga barwaaqo . Madashan ayaa la filayaa in hogaanku uu soo dajiyo qorshahan sida ay u abaabulan yihiin hay’adahooda, tababaro iyo ogaysiisna ku sameeyaan, waxaana madashaasi ugu horaynti…

Read More