Madasha Wadatashiga iyo Iskaashiga ee Gobollada degaanada waxay gacan ka geysan doontaa xalinta khilaafaadka gobolka iyo dhisidda xiriir adag oo bulsho iyo shacab -Marwo Zahra Umed Guddoomiye ku-xigeenka Golaha Federaalka ee Federaalka Itoobiya

Golaha federeeshinka federshinka itoobiya oo kaashanaya hay’ada UNDP ayaa ismaamulka Diridhaba ku qabtay madal diirada lagu saarayay xidhiidhka dawladaha iyo nabadaynta gobolada dariska ah ee bariga Itoobiya. Si loo sii xoojiyo, loona taabo-geliyo nidaamka xidhiidhka dawladeed ee dalkeenna, waxa la ansixiyay oo la dhaqangeliyay xeer L 1231/2013 ee ku saabsan nidaamka xidhiidhka dawlad-goboleedyada. In kasta…

Read More

በአጎራባች ክልሎች መካከል በመርህ ላይ የተመሰረተ ጤናማ ግንኙነት በመፍጠር የሰላም ግንባታን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለፀ::

ኢፊድሪ ፌድሬሸን ምክር ቤት ከUNDPጋር በመተባበር የተዘጋጀ የምስራቅ ኢትዮጵያ ተጎራባች ክልሎች የመንግስታት ግኑኝነት እና የሰላም ግንባታ የመክክር መድረክ ተኳሂዷል። የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ ምክክሩ አጎራባች ክልሎች እና አስተዳደሮችን በመሠረተ ልማት ለማስተሳሰር፣ በአሠራር ሥርዓትና አደረጃጀት በማዋቀር ግጭቶችን በሰላማዊ እና በዘላቂነት ለመፍታትና በአጠቃላይ በኢኮኖሚ፣ በማኅበራዊና በፖለቲካዊ ዘርፎች እኩል ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ እንደሚያስችል በመስረኩ ላይ ገልጸዋል።…

Read More

Hariiroon Naannoolee Ollaa Cimsuun Nageenyaa Waaraa Mirkaneessuufi Guddina Biyyattii Itti Fufsiisuudhaaf Murteessaa Ta’uun Ibsame.

Manni Marii Federeeshinii Itoophiyaa Federeeshiniin Waltajjii Marii Ijaarsa Duudhaa Nageenyaafi Hariiroo Mootummoota Naannoolee Ollaa Itoophiyaa Bahaa Cimsuu Bulchinsaa Dirree Dhawaatti Gaggeesse. Kaayyoon Waltajjii Kanaa Hariiroo Naannoolee Bahaa Itoophiyaa Cimsuu akka ta’e kan eeran Afay’iin Manager Marii Federeeshinii Itoophiyaa Aadde Zahra Umuud waltajjicha haasaan yommuu bananitti Manni marichaa waltajjii Hariiroo Naannoolee ollaa Kanneen Baha Itoophiyaatti argaman…

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር የጎዳና ተዳዳሪነት እና ለምኖ አዳሪነት ነባራዊ ሁኔታ ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ

የድሬዳዋ አስተዳደር ሴቶች ህፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ከድሬዳዋ አስተዳደር የፍትህ እና ፀጥታ ህግ ጉዳዮች ቢሮ እንዲሁም ከሲነርጂ ፎር ኮሚኒቲ ዴቨሎፕመንት ጋር በጋራ በመሆን በድሬዳዋ አስተዳደር የጎዳና ተዳዳሪነት እና ለምኖ አዳሪነት ነባራዊ ሁኔታን በተመለከተ ከባለድርሻ አካላት እና ከአጋር አካላት ጋር በዛሬው እለት ውይይት ተካሂዷል ። በሀገራችን የሚስተዋለውን የጎዳና ተዳዳሪነት እንዲሁም ለምኖ አዳሪነት ችግርን ለመፍታት መንግስት…

Read More

ለገሰ ቱሉ(ዶ/ር) አምባሳደር ተደርገው ተሾሙ

የኢፌዴሪ ፕሬዝደንት ታዬ አጽቀሥላሴ ለገሰ ቱሉ (ዶር) በባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርነት ሾመዋል። ፕሬዝደንቱ በህገ-መንግሥቱ አንቀጽ 71 ንዑስ አንቀጽ 3 መሰረት ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር አድርገው መሾማቸው ተገልጿል። አምባሳደር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ሆነው ሲሰሩ መቆየታቸው ይታወቃል።

Read More

በበጎ ፍቃድ ስራዎች አቅመ ደካማ ወገኖችን ማገዝ እርስ በእርስ የመተሳሰብ ባህልን በከፍተኛ ሁኔታ እንደሚያሳድገው ተጠቆመ

በዛሬው ዕለት የድሬዳዋ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት እንዲሁም ወይዘሪት ናፍቆት ድሬ 2017 ዓ.ም ተወዳዳሪዎች ከወረዳ 7 ወጣት አደረጃጀቶች ጋር በመተባበር ማዕድ የማጋራት ፕሮግራም አካሄዱ። በመርሀ ግብሩ የተገኙት የወረዳ 7 ወጣት እና ስፖርት ማስተባበሪያ ኃላፊ ወጣት ዳንኤል ተመስገን በክረምት በጎ ፍቃድ ለአቅመ ደካማ ወገኖች ማእድ የማጋራት እንዲሁም የአልባሳት ስጦታዎች እንደተበረከተ ገልፀው፤ በበጎ ፍቃድ ስራዎች አቅመ ደካማ…

Read More

የተጉ እናቶች ልጆቻቸውን ለውጤት እንዳበቁ የተጉ ሠራተኞች ሕዳሴን ለፍጻሜ አብቅተውታል፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) “የኩስመና ታሪክ ማብቂያ” በሚል ርዕስ ባደረጉት የጉባ ላይ ወግ፤ የተጉ እናቶች ልጆቻቸውን ለውጤት እንዳበቁ የተጉ ሠራተኞች ደሞ ሕዳሴን ለፍጻሜ አብቅተውታል ብለዋል። የስራ ክትትል እና በጥዋት መነሳት የስኬት ቁልፍ ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ በሕመም ሆነ በድካም ሳይበገሩ በማለዳ ነቅተው ወገባቸውን አስረው ቤታቸውን የሚያቀኑትን እናቶች እንደማሳያ አንስተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ አንድን ነገር ለመጨረስ…

Read More

የጳጉሜ ቀናት በሀገር አቀፍ ደረጃ በተለያዩ ስያሜዎች ታስበው ይውላሉ፡- የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

የ2017 ዓ.ም አምስቱ የጳጉሜ ቀናት ስያሜዎችን እና የአከባበር ሁኔታ አስመልክቶ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ሚኒስትሩ በመግለጫቸው፤ የጳጉሜ ቀናት መታሰብ ዜጎች ለአዲስ ዓመት የግላቸውን መሻት እውን ለማድረግ ሲያቅዱ የመንግስት መነሳሳቶች፣ እቅድ እና አቅጣጫዎችን በእቅዳቸው ውስጥ እንዲያካትቱ ግንዛቤ ለመፍጠር ታስቦ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ የተጠናቀቀው የ2017 ዓ.ም የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ማጠናቀቅ፣ የኮሪደር ልማት፣…

Read More