ሰው ተኮር በሆኑ ተግባራት አቅመ ደካማ የሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎችን የማገዝ ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለፀ
የድሬዳዋ አስተዳደር ንግድ፣ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮና ተጠሪ ተቋማት የክረምት በጎ-ፈቃድ አገልግሎት አካል በሆነው የአቅመ ደካሞች የቤት እድሳት በተለያዩ ወረዳዎች የአረጋውያን ቤቶችን እያስገነቡ ይገኛሉ በዛሬው ዕለትም በወረዳ አራት ሁለት የአቅመ ደካማ ቤቶችን ግንባታ አስጀምረዋል። በዚህም በመርሃ-ግብሩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዲ ሙክታር ከለውጡ ማግስት ጀምሮ በሰው ተኮር ተግባራት አቅመ…


