ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በከምባታ እና በሀላባ ዞኖች 200 ተጨማሪ ሞዴል የገጠር ቤቶች እንዲገነቡ ተልዕኮ ሰጡ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለከምባታ እና ለሀላባ ዞኖች ነዋሪዎች እና አመራሮች እንዲሁም በጎ ልብ ላላቸው በሙሉ የመንግሥት ድጋፍ ሳይታከልበት በዞኖቹ አቅም እና በህዝብ ትብብር በሁለቱ ዞኖች በድምሩ 200 ተጨማሪ ሞዴል የገጠር ቤቶች እንዲገነቡ ተልዕኮ ሰጥተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሀላባ እና በከምባታ ዞኖች የተገነቡ ሞዴል መንደሮችን ባስረከቡበት ወቅት፥ አርሶ አደሮችን፣ የከተማ ነዋሪዎችን እንዲሁም…


