ግባችን ሥራ መፍጠር፣ ዕድልን ማስፋት እና የሕዝባችንን አቅም የሚያንፀባርቅ ኢኮኖሚ መገንባት ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በ5 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር በሰሜን ሸዋ ዞን ደብረ ብርሃን ከተማ የተገነባ ዘመናዊ የበቆሎ ማቀነባበሪያ እና የምግብ ማምረቻ ሥራ አስጀምረዋል። ብራውን ፉድስ የተሰኘው ዘመናዊ የበቆሎ ማቀነባበሪያ እና የምግብ ማምረቻ ከበቆሎ፤ ቦሎ፣ ሽምብራ እና ሌሎች እህሎች ቅይጥ ምግቦችን አዘጋጅቶ ለምግብ፣ ለመጠጥ እና ለእንሰሳት መኖ ኢንዱስትሪዎች የሚያቀርብ ነው። በሥራ ማስጀመሪያው ላይ ንግግር…


