የድሬዳዋ አስተዳደር ንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮና ተጠሪ ተቋማት የ2017 ዓ.ም የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በተለያዩ መርሀግብሮች አካሄዱ።
የድሬዳዋ አስተዳደር ንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮና ተጠሪ ተቋማት የ2017 ዓ.ም የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በተለያዩ መርሀግብሮች አካሂደዋል ። የ2017 የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በሀገር አቀፍ እንዲሁም በድሬዳዋ አስተዳደር በተለያዩ የድጋፍ ስራዎች እየተካሄደ ይገኛል። የድሬዳዋ አስተዳደር ንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮና ተጠሪ ተቋማት በክረምት በጎፈቃድ አገልግሎትን የችግኝ ተከላ እና የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ ከማድረግ በተጨማሪ የአቅመ ደካሞች የቤት እድሳት…


