በወረዳ 03 በማህበሰሰብ ተሳትፎ የተከናወኑ የልማት ስራዎችን የማስተዋወቅና በቀጣይ የ2018ዓም የሚከናወኑ የካፒታል ፕሮጄክቶችን የሚቆጣጠሩ አብይ ኮሚቴዎች ምርጫ ተከናወነ
በከዚራ በዲፖና በነበርዋን የተከናወኑ ከ2016 እስከ 17ዓም የታቀዱ ሶስት ፕሮጄክቶች ቢሆኑም ከእቅዱ የጸደቀውን ተተኪ ሰፈር ተብሎ በሚታወቀው አካባቢ ያለውን የውሃ መውረጃ ጂች ችግር እና የጎርፍ አደጋ ስጋት ተጋላጭነትን ለመቅረፍ የተሰራው ስራ ዘጠና አምስት ከመቶ በላይ የደረሰና የህብረተሰቡን ችግር ማቃለል የተቻለበት መሆኑ ተጠቅሷል። በ2017 ዓም የታቀዱ ፕሮጄክቶች በበጀት እጥረት ሳቢያ ሳይጸድቁና ሳይከናወኑ መቅረታቸውም ለህብረተሰቡ በቀረበው ሪፖርት…


