የድሬዳዋ ባህልና ታሪክ ላይ እንዲሁም የባቡር መስመሮቿ ላይ ያተኮሩ ሁለት ፊልሞች ለምርቃት በቁ
የጀርመን ባህል ተቋም (ጎተ) ኢንስቲትዩት ከአውሮፓ ህብረት ጋር በመተባበር የተሰሩ በድሬዳዋ ባህል፣ ታሪክና የባቡር መስመሮቿ ላይ ያተኮሩ ሁለት ፊልሞች በዛሬው ዕለት በድምቀት ተመረቁ። በዚህም ለምርቃት ከበቁት ፊልሞች መካከል የመጀመሪያው አጭር ፊልም skins የተሰኘ ሲሆን ሂናን መሰረት በማድረግ በድሬዳዋ ከተማ ከመሰራረት፣ የባቡር መስመሮቿ፣ በኪነ ህንፃዎቿ፣ በገበያዎቿ፣ በማህበረሰቡ አለባበስ እንዲሁም ሌሎት የአኗኗር ዘይብዎች ላይ የሚስተዋሉ የባህል ልውውጦች…


