ማህሙድ አሊ ዩሱፍ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ

የጅቡቲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠዋል። የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ለመሆን ሶስት እጩዎች ከፍተኛ ፉክክር ሲያደርጉ ቆይተዋል። በዚህም በስራ ላይ ያሉትን የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሀመት ለመተካት በተካሄደው ምርጫ የጅቡቲው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ 33 ድምፅ በማግኘት ምርጫውን አሸንፈዋል። በ7 ዙር በተካሄደው ምርጫ እጩ…

Read More

ከቃል እስከ ባህል

በሁለተኛው የብልጽግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች በወረዳዋች የማህበረሰብ የተዘጋጀ የግንዛቤ ማስጨበጫ የውይይት መድረክ ተካሄደ። በወረዳ5,6,7 , 8 እና 9 በፓርቲው ጉባኤ የተወሰኑ ውሳኔዎች እና የተቀመጡ አቅጣጫዎችን የያዘ ሰነድ ቀርቦ ሰፊ ውይይት ተደርጎባቸዋል። ከቀረበው የመወያያ ሰነድም የኢኮኖሚ ልማትን ማፋጠን፤ማህበራዊ ብልጽግናን የሚያረጋግጡ ሥራዎችን ውጤታማነት ማስቀጠል፤ ውጤታማ የዲፕሎማሲ ስራ መስራት፤ የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርም ውጤታማነትን ማረጋገጥ፤ ጠንካራ የሚዲያ…

Read More

Xafiiska Shaqada iyo Xirfadaha Ee Is Maamulka Diridhabe Ayaa Xaflaad qalin Jabin Ah Uu qabtay 971 Arday Oo Loo Tababaray qaybaha Kala duwan Ee xirfada.

Barnaamijka shaqo barasho ee dhalinyarada oo ay si wada jir ah u fulinayaan bangiga aduunka ayaa maanta si habsami leh uga qalin jabiyeen dhalinyaro loo tababaraay xirfado kala duwan. Waxana furitaanki Xafladan qalin jabinta ka hadlay Mayaarka ismamulka magalada diridhabe Mudane Khadir Juhaar oo sheegay in dawladdu ay dajisay oo ay hirgalisay barnaamijyo badan oo…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ እና ከዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ ፕሬዝዳንቶች ጋር መከሩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንዉሚ አዴሲና (ዶ/ር) እና ከዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ ፕሬዝዳንት አልቫሮ ላሪዮ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ ከ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ነው የተደረገው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከክትባት ጥምረት (ጋቪ) ዋና ስራ አስፈጻሚ ሳኒያ ንሽታር (ዶ/ር) ጋርም ምክክር አድርገዋል፡፡ EBC

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሩዋንዳ እና ታንዛኒያ ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከሩዋንዳ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ እና ከታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ሱሉሁ ሳሚያ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከፕሬዚዳንቶቹ ጋር በቀጣናዊ እና አሕጉራዊ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን በኤክስ ገጻቸው ላይ አስፍረዋል፡፡ EBC

Read More

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤን በተሳካ መልኩ እያስተናገደች ነው -የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤን በተሳካ መልኩ እያስተናገደች መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ 38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ በ46ኛው የአፍሪካ ሕብረት የስራ አስፈጻሚዎች ስብሰባ ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሕብረት የሰላም እና ጸጥታ ምክር ቤት አባል ሆና መመረጧ ትልቅ ስኬት መሆኑን ገልፀዋል። ኢትዮጵያ 38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ…

Read More

ሃመታ ሁንዳ የተሰኝ በገጣሚ አብዲ አህመድ የተፃፈ የግጥም ሰብብስብ የያዘ መፀሃፍ ለምርቃት በቃ

የሰው ልጅ በህይወት እስካለ የሚኖርበትን ማህበረሰብ ያየውን የማረውንና የተገነዘበውን እውቀት ፅፎ አሁን ላለውም ሆነ ለቀጣዩ ትውልድ የማስተላለፍ ሃላፊነት እንዳለበት እሱም በራሱ እይታ አጠቃላይ እይታ ካስተዋለውና ካደገበት ማህበረሰብ ነባራዊ እውነታ የተመሰረተ ስራዎችን በማቀናጀት ለህትመት እንዲበቃ ማድረጉን የመፀሃፉ ደራሲ ወጣት አብዲ አህመድ በምረቃ ስነ-ስረአቱ ላይ ገላጿል። በመፀሃፉ ዝግጅትና ህትመት በርካታ አካላት ድጋፍ እንዳደረጉለት የገፀው ደራሲው የኪነጥበቡ ዘርፍ…

Read More

በአስተዳደሩ በከተማ የአረንጓዴ መሰረተ ልማት ግንባታ ዙሪያ በአረንጓዴ ልማት ላይ ተሰማርተዉ ለሚገኙ ወጣቶች እና ለከተማ ወረዳ አመራሮች የግንዛቤ ማስጨበጫ የስልጠና መድረክ ተሰጠ።

የአካባቢ ደንና የአየር ንብረት ለዉጥ ባለስልጣን በSUNCASA ማቺንግ ፈንድ ፕሮጀክት ለከተማ ወረዳ አመራሮች እና በአረንጓዴ ልማት ላይ ተሰማርዉ ለሚገኙ ወጣቶች በከተማ የአረንጓዴ መሰረተ ልማት ግንባታ (Green Infrastructure Development) ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ የስልጠና መድረክ አካሂዷል። የአካባቢ ህግ ተከባሪነት ፣ የአካባቢና ማህበራዊ ተፅዕኖ ግምገማ ቡድን መሪ እና የSUNCASA ፕሮጀክት አስተባባሪ አቶ ደረጀ አቢቲ እንደገለፁት ፕሮጀክቱ በሁለት ዋነኛ…

Read More

የብልጽግና ፓርቲ ከቃል እስከ ባህል ብሄራዊ ትርክት ዙሪያ የዋሂል ክላስተር ኮሪሶ ወረዳ የፓርቲው አባላት ውይይት አካሄዱ።

በዉይይቱ ህብረ ብሄራዊ መግባባትን በሃሳብ አንድነት ለማጠናከር ብሄራዊ ትርክቶችን ለሁሉም ማህበረሰብ ተደራሽ ለማድረግ እና የግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ የተቀመጡ የፓርቲው አቅጣጫዎች ላይ ገንቢ ሃሳቦች ተንሸራሽረዋል። በግብርናው ዘርፍ እንደ ሀገር የተመዘገበው ወቅትን ያላማከለ ውጤታማነት በጥሩ አፈጻጸም በፓርቲው ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ መነሳቱ የተገለጸ ሲሆን በድሬደዋም ለግብርና ምቹ ባልሆነ አየር ንብረት ምርታማነትን ማሳደግ መቻሉ በተለያየ ጊዜ መነሳቱም የዋሂል ክላስተር…

Read More