የምክር ቤቱ አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያቀረቧቸው ጥያቄዎች

************ • በብሔራዊ ጥቅም ጉዳይ የሚደራደሩ ዜጎች የሚታዩበት አሳፋሪ ሁኔታ ይስተዋላል፤ ይህን መሰረታዊ ሁኔታ ለመቀየር እና ብሔራዊ ጥቅምን ለማስከበር ምን እየተሰራ ይገኛል? • የወጣት ሥራ አጥነትን ለመቅረፍ ምን ያክል ውጤታማ ሥራ እየተሠራ ነው? በዚህ ረገድ ለወጣቶች የተጀመሩ ብድሮች እና ወጣቶችን ወደ ሥራ የሚያሰማሩ ፕሮክቶችን በማካሄድ ረገድ ምን እየተሠራ ነው? • መንግሥት አፈንግጠው ከሚወጡ ጋር ሲደራደር…

Read More

“ብሔራዊ ጥቅም የቡድን መጫወቻ ሊሆን አይገባም:- አምባሳደር ዲና ያነሱት ጥያቄ”

****************************** በዛሬው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውሎ፣ የሀገርን ህልውና የሚፈታተን አንድ መራራ እውነት በጥያቄ መልክ ቀርቧል። በብዙ ሀገራት የፖለቲካ ልዩነት ቢኖርም፣ በ”ብሔራዊ ጥቅም” ላይ ግን የማይታለፍ ቀይ መስመር አለ። በኢትዮጵያ ግን… ቁጭቱ፦ መንግሥታት ሲቀያየሩ የማይቀየር ቋሚ እሴት መሆን ሲገባው፣ ብሔራዊ ጥቅማችን ከሥልጣንና ከቡድን ጥቅም ጋር መተሳሰሩ ለሀገር ስጋት ሆኗል። አንዱ እንደ ድል የሚያየውን፣ ሌላው እንደ…

Read More

ኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ የ110 ሚሊዮን ዩሮ የብድር ስምምነት ተፈራረሙ::

ኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ ለገጠር ፋይናንስና ልማት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል የ110 ሚሊዮን ዩሮ የብድር ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የፈረሙት የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አሕመድ ሺዴ እና በአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ የፐብሊክ ዘርፍ ዳይሬክተር ሚስተር ዲደሪክ ዛምቦን ናቸው። የስምምነቱ ዋና ዓላማዎች በጥቃቅንና አነስተኛ የንግድ ዘርፎች ለተሰማሩ ዜጎች የፋይናንስ አቅርቦትን በማመቻቸት በመላ ኢትዮጵያ ዘላቂ የግብርና እና የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎችን ማሳደግ…

Read More

Waxaa la sheegay in kor loo qaadi doono fursadaha shaqo abuurka inta lagu gudajiro qorshaha boqolka maalmood ee waxqabadka xafiiska xirfadaha, shaqada iyo teknoolojiyada ee ismaamulkani dir dhaba.

Tababarki ugu danbeeyay ee uu raysul wasaare abiyi axmed (Dr) uu siiyaay masuuliyinta sare ee dalka ayuu ku sheegay in mudo 100 maalmood ah la qabto hawlo lagaga midho dhalinayo himilooyinka uu dalku leeyahay oo ay ugu waawayn yihin kor u qaadka horumarka qaybihiisa kala duwan iyo xaqiijinta ka jawaabidda baahiyaha maamulka suuban gaar ahaan…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር የሥራ፣ ክህሎትና ቴክኖሎጂ ቢሮ ክህሎት መር የወጣቶች የሥራ ዕድል ፈጠራን ለማሳደግ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ::

የድሬዳዋ አስተዳደር የሥራና ክህሎት ቢሮ በ 100 ቀናት ዕቅድ በምግብ ዋስትና እና በምርት ዘርፍ የሥራ ዕድል ፈጠራን ለማሳደግ በትኩረት እየሰራ መሆኑን የቢሮው ኃላፊ አቶ ሮቤል ጌታቸው ገልጸዋል። በዶሮ እርባታ፣ በማር ምርት እና በመንገድ ዳር ፈጣን ምግቦች (Street Food) ዝግጅት ላይ የሚሰማሩ አምስት ማህበራት መደራጀታቸውን አቶ ሮቤል አመላክተው በቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች አማካኝነት ዘመናዊ የንብ ቀፎዎች፣ የዶሮ…

Read More

Biiroon Ogummaa Hojiifi Teknolojii Bulchinsa Dirree Dhawaa Karoora Hojiilee Guyyoota 100tti Carraa Hojiilee Babal’isuuf Hojjechaa Jiraachuu Ibse.

Biroon Ogummaa Hojii Bulchinsa Dirree Dhawaa Karoora Guyyoota 100tti Intarpiraayzoota Haaraa uumuudhaan Carraa Hojii Babal’isuurratti Xiyyeeffannaa Olaanaan Hojjechaa Jiraachuu Hagganaan Biiroo Ogummaa Hojii Bulchinsa Dirree Dhawaa Obbo Roobeel Geetaachoo Beeksise. Biirichi guyyoota 100 kana keessatti hujii-dhabdummaa hir’isuu irratti xiyyeeffate hojjechaa kan jiru yoo ta’u, intarpiraayizoota haaraa magaalaa keessatti wal-fayyadan sadii fi baadiyyaatti lama walumaa galatti…

Read More