ታላቁ የረመዳን ወር በመላው የእስልምና ተከታዮች ዘንድ ልዩ ትርጉም ያለው ወር በመሆን ይታወቃል።
መላው የሙስሊሙ ማህበረሰብ በፆሙ ወቅትም ይሁን ሀይማኖታዊ አስተምህሮው በሚያዘው መሰረት ረመዳን ከሪም በማለት አብሮነቱን የሚገለፅበት የፍቅር እና ያለው ለሌለው በማካፈል የሚከበርበት በመሆኑ ኢድ ሙባረክ በማለት መልካም ምኞቴን እገልፃለሁ።
በድጋሚ እንኳን ለኢድ አል ፈጥር በአል አደረሳችሁ እያልኩ በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እንዲሆን እመኛለሁ ።
ኢድ ሙባረክ!!!!
አቶ ብሩክ ወርቅነህ
የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ


