ለድሬዳዋ አስተዳደር ነዋሪዎች በሙሉ!

በመካከለኛው ምስራቅ ቀጣና የተከሰተውን ጦርነት ተከትሎ የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ እያሻቀበ ይገኛል፡፡ ይህን ተክሎም ሀገራት በቀጣናው በተፈጠረው ቀውስ ሳቢያ የተከሰተውን የነዳጅ እጥረት ለመቋቋም የተለያዩ ርምጃዎችን መውሰድ ጀምረዋል፡፡ በዓለም ግዙፍ ኢኮኖሚ ያላቸው ቻይና እና ጃፓን ጨምሮ ሌሎች ሀገራት አይቀሬ የሚመስለውን የነዳጅ እጥረት ለመቋቋም የተለያዩ ውሳኔዎችን እያሳለፉ ይገኛሉ፡፡ በመካከለኛው ምሥራቅ በተፈጠረው ቀውስ ምክንያት፣ ሀገራችንን ጨምሮ ነዳጅ ገዝተው…

Read More

በአስተዳደሩ የተጀመሩ የልማት ስራዎች ተጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው ተገለፀ::

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የድሬዳዋ አስተዳደር ጉብኝት ተከትሎ በተሰጡ አቅጣጫዎችና በቀጣይ ስራዎች በየደረጃው ያሉ አመራሮች ጋር ውይይት ተካሂዷል ። በውይይቱም የኢ.ፌ.ድ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በድሬዳዋ አስተዳደር ጉብኝት ካደረጉ በኋላ የሰጡትን አቅጣጫ ተከትሎ በአተገባበሩ ዙሪያ በተካሄደው የምክክር መድረክ ላይ የስራ እቅድ ያቀረቡት በብልዕግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ በቀጣይ…

Read More

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ !

‎ ‎ታላቁ የረመዳን ወር በመላው የእስልምና ተከታዮች ዘንድ ልዩ ትርጉም ያለው ወር በመሆን ይታወቃል። ‎ ‎መላው የሙስሊሙ ማህበረሰብ በፆሙ ወቅትም ይሁን ሀይማኖታዊ አስተምህሮው በሚያዘው መሰረት‎ ረመዳን ከሪም በማለት አብሮነቱን የሚገለፅበት የፍቅር እና ያለው ለሌለው በማካፈል የሚከበርበት በመሆኑ ኢድ ሙባረክ በማለት መልካም ምኞቴን እገልፃለሁ። ‎ ‎በድጋሚ እንኳን ለኢድ አል ፈጥር በአል አደረሳችሁ እያልኩ በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ቤት አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ አብዲ ሙክታር የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አልፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቴን እገልጻለሁ፡፡ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የአስተዳደሩን ህዝብ የልማትና የዲሞክራሲ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሚያስችሉ አስተዳደራዊ አዋጆችንና ደንቦችን በማውጣትና በምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴዎች የአዋጆችንና ደንቦችን በፈጻሚው የመንግስት አካል ተፈጻሚነታቸውን በመከታተል እና በአፈጻጸማቸው መሰረት አስፈላጊ ውሳኔዎችን በመስጠት ምክር ቤቱ ከህዝብ የተጣለበትን ሃላፊነት በመወጣት ላይ ይገኛል፡፡…

Read More

እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን!

አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ የብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ኃላፊ ዒድ አል ፈጥር በዓል በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ልዩ ትርጉም ያለው የቅዱሱ የረመዳን የፆም ወር ማሳረጊያ ታላቅ በዓል ነው፡፡ ዕለቱ ሕዝበ ሙስሊሙ በቅዱሱና በታላቁ የረመዷን ወር ለሀገራችን ሰላምና ፀጋ፤ ለመላው ህዝባችን ፍቅርና አንድነት ወሩን ሙሉ በፆምና በዱአ አሳልፎ ከፈጣሪ እዝነትና በረከት የሚቀበልበት ልዩ ቀን ነው፡፡ የዒድ…

Read More

እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሰን!አደረሳች

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ እና የንግድ ኢንዱስትሪ ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሀርቢ ቡህ እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ብለዋል ዒድ አል ፈጥር በዓል በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ልዩ ትርጉም ያለው የቅዱሱ የረመዳን የፆም ወር ማሳረጊያ ታላቅ በዓል ነው፡፡ በዓሉ ሕዝበ ሙስሊሙ በረመዳን ወቅት ሲያደርገው እንደነበረው በአንድነት ተሰባስቦ ያለው ለሌለው በማካፈል ማህበራዊ ትስስሩን ይበልጥ…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር 1447ኛው የኢድ አልፈጥር በአል አስመልክቶ ያስተላለፉት መልዕክት

እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል-ፊጥር ረመዳን በዓል፥ በሰላም እና በጤና አደረሰን/አደረሳችሁ። ያሳለፍነው የረመዳን ጾም ወር ፥ ዋነኛ ሥርዓቶች ከሆኑት የፀሎት እና የስግደት መንፈሳዊ ተግባራት በተጨማሪ ፥ በብዙ የበረከት ሥራዎች የታጀበ ወር ነበር። ዘንድሮ የረመዳን ወር እና የክርስትና ዕምነት ተከታዮች ዐቢይ ጾም በተመሳሳይ ቀን በመጀመራቸው ፥ ከጥንትም ‘በትንሿ ኢትዮጵያ’ #ድሬዳዋ ህብረተሰብ ውስጥ የኖረው የፍቅር እና አብሮነት ውብ…

Read More

የመደመር አንቀጽ

የማይበገር ኢኮኖሚ መገንባት ብዙ ዓምዶች አሉት። አደጋን አስቀድሞ አይቶ ማስወገድ ወይም መከላከል አንዱ ነው። አደጋው ከመጣም አደጋውን ተቋቁሞ ማሳለፍ ሌላው ነው። አደጋው ጉዳት ካደረሰም በቶሎ ለማገገም የሚችል ኢኮኖሚን መገንባት ደግሞ ሌላው የማይበገር ኢኮኖሚ ጠባይ ነው። የመደመር መንግሥት ኢኮኖሚውን የሚፈትኑ አደጋዎችን ማስጠም የሚችል ነው። ተለዋዋጭ ነገሮችን ይላመዳል፤ እንዲሁም ከአደጋ ቶሎ የሚያገግም ኢኮኖሚ መገንባት ትልቁ ትኩረቱና መገለጫው…

Read More