የዕለቱ መልዕክት፦ የላብ ውጤት፣ የሪፎርም ፍሬ – የኢትዮጵያ የብልጽግና ጉዞ
“ያልዘሩት አይበቅል፣ ያልለፉበት አይቆረስ” እንዲሉ ኢትዮጵያ ባለፉት ስምንት ዓመታት በላቧ የገነባችው የሪፎርም መሠረት ዛሬ ፍሬ ማፍራት ጀምሯል። የቀድሞውን የተለመደ የኢኮኖሚ መንገድ በመቀየር፣ በሀገር በቀል ዕውቀት እና በብዝኃ ዘርፍ የታገዘ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ ተከፍቷል። ግብርናን ብቻ ሙጥኝ ማለትን ትተን፣ በአምስቱ የኢኮኖሚ ዓምዶች (ግብርና፣ ኢንዱስትሪ፣ ቱሪዝም፣ ማዕድን እና ቴክኖሎጂ) ላይ የተገነባው መዋቅር ሀገራዊ ምርታማነታችንን አሳድጎታል። በተለይም በበጋ…


