የድሬዳዋ አሰተዳደር በቤተ መንግስት ለኢትዮጵያ ብሔሪዊ ቡድን፣ ለሳኦቶሜ እና ፕርንሲፔ አባላቶች እንዲሁም ከተለያዩ አካባቢዎቾ ለመጡ እንግዶችና አመራሮች የእራት ግብዣ አደረገ

በሰነ ስርዓቱ ላይ የድሬዳዋ አሰተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ፣ የብልፅግና ፖርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ሃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ፣ የኢትዮጵያ እግር ኳሰ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያሰ ጅራ፣ የድሬደዋ ወጣቶች እና ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር ኻሊድ መሀመድ እንዲሁም የሊግ ካምፖኒ ሰብሳቢ መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞን ጨምሮ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጨዋቾችና ሌሎችም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል ። በዕለቱ…

Read More

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን 2027 የአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ ሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔን 1 ለ 0 በማሸነፍ በድምር ውጤት ደግሞ 4 ለ 0 በሆነ ውጤት ወደ ምድብ ማጣርያ መግባቱን አረጋግጧል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድኑ የዓለም አቀፍ ጨዋታዎችን በሀገሩ ምድር እንዲያደርግና በደጋፊው ታጅቦ ለድል እንዲበቃ የተደረገው ብሔራዊ ርብርብ እጅግ የሚደነቅ ነው ። በዚህ ታሪካዊ ሂደት ውስጥ የድሬዳዋ ከተማን ለዚህ ጨዋታ ዝግጁ በማድረግና የኢትዮጵያን ስም በከተማዋ ላይ ከፍ በማድረግ ረገድ ባለፍት አመታት የአስተዳደራችን ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር ከፍተኛ አስተዋፆ አድርገዋል ። በተለይም የስታዲየሙን ደረጃ ለማሻሻልና ለካፍ (…

Read More

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔን አሸነፈ

በ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ቀን 10 ሰዓት ላይ በድሬዳዋ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የዋልያዎቹን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ቸርነት ጉግሳ በመጀመሪያው አጋማሽ ከመረብ አሳርፏል፡፡ በድምር ውጤት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔን 4 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ውጤቱን ተከትሎ ኢትዮጵያ በ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ…

Read More

ሀገራዊ ለውጡ እና የተቋማት ግንባታ…

በ2010 ዓ.ም እውን የሆነውን ሀገራዊ ለውጥ ተከትሎ የመጣው መንግሥት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መሪነት የተቋማት ግንባታን ለሀገረ መንግሥት ግንባታው ምሰሶ በማድረግ ባለፉት ስምንት ዓመታት አመርቂ ስራዎችን አከናውኗል። በተለይም የፀጥታ እና የዴሞክራሲ ተቋማት ሪፎርም ለዚህ ትልቅ ማሳያ ሲሆኑ÷ በዚህም ከለውጡ ወዲህ ልዩ ትኩረት የተሰጠው ሪፎርም ኢትዮጵያ ታፍራ እና ተከብራ እንድትኖር የሚያስችል መሰረት ጥሏል። ተቋማቱ በአመራርና…

Read More

የሆል ቱሪዝም ኢንቨስትመንት ለአስተዳደረሩ እድገት የድርሻቸውን እንዲወጡ እንደሚሰራ ተገለፀ::

በሆቴል አገልግሎት የሚሰጡ በግንባታ ላይ የሚገኙ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን በድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ፤ የንግድ፣ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሀርቢ ቡህ ተጎብኝቷል። በግንባታው ሂደት ላይ ያሉ እነዚህ ሆቴሎች ሲጠናቀቁ ለበርካታ ዜጎች የስራ ዕድል በመፍጠር እና የአስተዳደሩን ኢኮኖሚያዊ ገቢ በማነቃቃት ትልቅ አስተዋጽኦ ይኖራቸዋል ተብሎ ይታመናል። በመስክ ምልከታው የተቃኙት ሆቴሎች ከባለ አራት እስከ ባለ ስምንት ወለል ህንፃዎች ሲሆኑ…

Read More