Amharicበድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር የተመራ የአመራሮች ልዑካን ቡድን በሀረር ከተማ ደማቅ አቀባበል ተደረገለት:: direcom2 months ago2 months ago01 mins የ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ በማስመልከት የገፅታ ግንባታና የህዝብ ለህዝብ ግንኙነቶችን ለማጠናከር በሀረሪ ክልል እና በድሬዳዋ አስተዳደር በጋራ የተዘጋጀ የምርጫ ቅስቀሳና የወዳጅነት መርሃ-ግብር በሀረር ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮምኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በመርሃ-ግብሩ የሚኖሩ ሁነቶችን እየተከታተለ የሚያደርሳችሁ ይሆናል!! Post navigation Previous: ታሪካዊው የቀፊራ የንግድ ማዕከል በዘመናዊ መልክ ታድሶ በዛሬው ዕለት በይፋ ተመርቋል።Next: በድሬዳዋ አስተዳደር በኮሪደር ልማት የታደሰውና ለበርካታ ሺህ ዜጎች የኑሮ መሰረት የሆነው ታሪካዊው የቀፊራ የገበያ ማዕከል በዛሬው ዕለት በይፋ ተመርቋል። Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment. Δ
የድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ለከተማዋ ውብ ገፅታን ከማላበሱ ባሻገር ለከተማ ግብርና እና ለሥራ ዕድል ፈጠራ ትልቅ በር ከፍቷል direcom2 weeks ago1 week ago 0
ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ሳቢያ የተጎዱ ወገኖችን በመደገፍና አካባቢውን መልሶ በማቋቋም ረገድ የድሬዳዋ አስተዳደር እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ ተጠቁሟል። direcom2 weeks ago1 week ago 0
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ:: direcom2 weeks ago1 week ago 0
”በሀገር ውስጥም በውጭም የሚገኙ የድሬደዋ ወዳጆችና ተወላጆች እያበረከቱ ያለው የበጎ ተግባር ስራዎች የሚመሰገንነው።” – የድሬደዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር። direcom2 weeks ago1 week ago 0