በመጋቢት እና ሚያዝያ 2018 ዓ.ም ወራት፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በሳይንሳዊ የምርምር ልህቀት፣ በከተማ ልማት፣ በኢኮኖሚ ሪፎርም እና በቀጣናዊ ዲፕሎማሲ ዙሪያ ያተኮሩ የተለያዩ ከፍተኛ የሥራ ክንውኖችን አድርገዋል።

‎ ‎• የፕሮጀክቶች ምረቃ እና የሥራ ጅማሮ ‎የመጋቢት ወር በተለያዩ ዘርፎች በርካታ ግዙፍ ፕሮጀክቶች የተመረቁበት ነበር። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአርማወር ሀንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት (AHRI) ውስጥ ዘመናዊ የምርምር ማዕከል መርቀዋል። ይህ ማዕከል 40 የላብራቶሪ ክፍሎችን እና በሀገር ውስጥ የሚመረቱ መድኃኒቶችን ጥራት የሚያረጋግጥ የባዮ-ኢኩቫለንስ (bioequivalence) ማዕከልን ያካተተ ነው። ‎ ‎በከተማ ልማት ዘርፍ፣ የሚያዝያ ወር በአገልግሎት እና በዲጂታል መሠረተ-ልማት…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሁዋጂያን ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ውስጥ የሚገኘውን “ጎበዝ ሶላር ሴል” ማምረቻን ጎበኙ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ጠዋት በአዲስ አበባ በሁዋጂያን ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ውስጥ የሚገኘውን “ጎበዝ ሶላር ሴል” ማምረቻን ጎብኝተዋል። ‎ይህ ፋብሪካ በ2025 ኢትዮጵያ ውስጥ ኢንቨስት ያድርጉ ፎረም (Invest in Ethiopia Forum) አማካኝነት በተፈረመው ስምምነት መነሻ በ100 ሚሊዮን ዶላር የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ የተቋቋመ ነው። ‎ ‎በውጤታማ ድጋፍ እና ክትትል በስድስት ወራት ብቻ እውን የሆነው “ጎበዝ…

Read More

Qaar ka mid ah Haweenki ka qayb galay bannaanbixi lagu taagerayay xisbiga barwaaqo ee qaybta ka ahaa ololaha doorashada 7aad ee si heer qaran uga qasoomi doonta dalka ayaa sheegay in ay xisbiga ku dooran doonan waxqabadkiisa.

Garabyada Haweenka ee maanta bannaan baxa lagu taageerayay xisbiga barwaaqo iskugu soo baxay ayaa sheegay in doorashada xidhmada qamadiga ay tahay hab lagu xoojinayo daryeelka guud ee haweenka. Ka soo qayb galayaasha ololahan ayaa sheegay in talaabooyinka uu xisbigu qaaday ee uu ku horumarinayo nolosha guud ee haweenka ay ahaayeen kuwo dhiiri galin leh. waxa…

Read More

የስንዴ ነዶን መምረጥ የሴቶችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት አጠናክሮ ማስቀጠል መሆኑ ተገለፀ::

በዛሬው ዕለት በድሬዳዋ አስተዳደር በሴቶች አስተባባሪነት የተዘጋጀ የብልፅግና ፓርቲ የአደባባይ የምርጫ ቅስቀሳ በድምቀት ተካሂዷል። በዚህም በቅስቀሳው ላይ የተገኙ ተሳታፊዎች ፓርቲው ባለፉት ዓመታት የሴቶችን ሁለንተናዊ ኑሮ ለማሻሻል የወሰዳቸው እርምጃዎች አበረታች መሆናቸውን ተናግረዋል። አስተያየት ሰጪዎቹ አያይዘውም ብልፅግና ፓርቲ የሴቶችን የኑሮ ጫና የሚቀንሱ የልማት ሥራዎችን በተግባር በማሳየቱ የተጀመረው የለውጥ ጉዞ ተጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባው አመላክተዋል። በአስተዳደሩ የተገነቡ የተለያዩ ማህበራዊ…

Read More

Waxaa la sheegay in la sii xoojin doono fursadaha lagag qaybgalinayo haweenka arrimaha siyaasada iyo horumarka qaybihiisa kale.

Waxa subax Nimadi hore ee saaka bannaan bax si heer sare ah loo soo agaasimay qabteen Xubnaha Garabka Haweenka ee Xisbiga Barwaaqo ee ismaamulkani Dir dhaba ayaa soo bandhigay barnaamijyo kala duwan oo ay ka mid yihiin Socdaal iyadoo ay ku taagerayaan ama uu ujeedkisu ahaa ololaha doorashada 7-aad ee heer qaran iyo heer deegaan…

Read More

ሰራተኛው ከመቼውም ጊዜ በላይ በከፍተኛ የሥራ ስነ-ምግባር፣ በታማኝነትና በቅንነት ህዝቡንና ሀገሩን እያገለገለ እንደሚገኝ ገለፁ

ዓለም አቀፍ የላብ አደሮች ቀን (ሜይ ዴይ) በዛሬው እለት የሚከበር ሲሆን በዓሉ በታሪክ ሰራተኞች ለመብታቸው የታገሉበት ነው። ዕለቱ የሀገሪቱ የኢኮኖሚ ሞተር የሆነው ሰራተኛ ለሀገሩ እያበረከተ ያለውን የማይተካ ሚና የሚዘከርበትና የሚከበርበት ልዩ ቀን ነው። በዚህ በዓል ላይ አስተያየታቸውን የሰጡ በተለያዩ የስራ ዘርፎች ላይ የተሰማሩ የድሬዳዋ ነዋሪዎች በአሁኑ ወቅት ሰራተኛው ከመቼውም ጊዜ በላይ በከፍተኛ የሥራ ስነ-ምግባርና በታማኝነት…

Read More

የሴቶችን ተሳትፎና ተጠቃሚነት ይበልጥ ለማሳደግ በሁሉም ዘርፎች እየተሰሩ የሚገኙ ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተገለፀ

በድሬዳዋ አስተዳደር የብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ አባላት “ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር” በሚል መሪ ቃል የፊታችን ግንቦት ወር የሚካሄደውን 7ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫን ምክንያት በማድረግ የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ በእግር ጉዞ ጨምሮ በተለያዩ መርሃ-ግብሮች አከናውነዋል። በመርሃ-ግብሩ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የአስተዳደሩ ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር እንደገለጹት፣ ብልፅግና ፓርቲ ባለፉት የለውጥ ዓመታት ሴቶች በፓርቲው ውስጥ በአመራርነትና በአባላትነት ያላቸው…

Read More

Goflaan Dubartootaa kan paartii badhaadhinaa Filannoo Biyyooleysaa 7ffaa ilaalchisuun Hiriira Duula Nu Filadhaa gaggeessan.

Bulchinsa Dirree Dhawaatti Goflaan Dubartootaa paartii badhaadhinaa Filannoo Biyyooleysaa 7ffaa ilaalchisuun Sosochii Deeggarsaa duula nu filadhaa kan imala miilaa Gamoon Faayinaansii hanga Buufata Baabura lafaa gaggeessan. Sagantaa kana irratti haasaa kan taasisan Kantiibaan bulchinsaa Dirree Dhawaa Obbo Kadiir Juhaar akka jedhanitti Mootummaan jijjiiramaa paartii Badhaadhinaatiin hoogganamuu sadarkaa hoggansa olaanoorraa kaasee hamma garjalaatti xiyyeeffannaa Addaa Dubartootaaf…

Read More

Waxaa laa qabtay baandhig aqoon iswaydarsi ah,oo ku saabsan hal abuurka Sayniska iyo Tiknolojiyadda ee Ardayda iyo Macallimiinta.

Bandhigga 12-aad ee shaqada hal-abuurka sayniska iyo tignoolajiyadda ee ardayda iyo macallimiinta oo soo diyariyay xafiska waxbarashada ismamulka diridhaba ayaa maanta laqabtay. Waxana munasibada bandhig aqooneedka kaso qayb galay oo ka hadlay , Duqa ismamulka Magaalada Diridhaba, Mudane Khadir Juhar, oo sheegay in Diridhaba,ay tahay magaloo warshadeed iyo ganacsi oo xor ah, gaar ahaana sayniska…

Read More

በሁሉም ዘርፍ የሚገኙ የሀገራችን ሰራተኞች

ከመቼውም ጊዜ በላይ በከፍተኛ የሥራ ስነ-ምግባርና በታማኝነት ህዝቡንና ሀገሩን እያገለገለ እንደሚገኝ ተገለፀ:: ዓለም አቀፍ የላብ አደሮች ቀን (ሜይ ዴይ) በታሪክ ሰራተኞች ለመብታቸው የታገሉበት ነው። ዕለቱ የሀገሪቱ የኢኮኖሚ ሞተር የሆነው ሰራተኛ ለሀገሩ እያበረከተ ያለውን የማይተካ ሚና የሚዘከርበትና የሚከበርበት ልዩ ቀን ነው። በዚህ በዓል ላይ አስተያየታቸውን የሰጡ በተለያዩ የስራ ዘርፎች ላይ የተሰማሩ የድሬዳዋ ነዋሪዎች በአሁኑ ወቅት ሰራተኛው…

Read More