በገጠር ኮሪደር ልማት የማህበረሰቡን ህይወት መቀየር የሚችሉ ተግባራት ማከናወን እንደሚቻል ልምድ መወሰዱ ተገፀ።
በድሬደዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ክቡር አቶ ሀርቢ ቡህ የተመራው ከአስተዳደሩ ከአራቱም የገጠር ክላስተር የተውጣጣ ልዑክ ወደ ማእከላዊ ኢትዮጵያ ስልጤ ዞን በማምራት በአገር አቀፍ ደረጃ በገጠር ኮሪደር ልማት በተሞክሮነት የሚጠቀሰውን የሁልባራግ ወረዳ ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ የድሬደዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ክቡር አቶ ሀርቢ ቡህ በአስተዳደሩ ኢኮኖሚ ፋይዳቸው የጎላ የሆነና የተዳከሙ ኮሪደሮችን ማነቃቃት በሚያሰችል መልኩ በከተማው ክፍል በተለያዩ ስፍራዎች…


