direcom

በመሰረታዊ የሰብዓዊ መብት ጽንሰ ሃሳብ ዙሪያ የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ::

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ በመሰረታዊ የሰብዓዊ መብት ጽንሰ ሃሳብ ዙሪያ ለባለድርሻ አካላት የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጥቷል። ስልጠናው በዋናነት ዜጎች በተፈጥሮ የተሰጣቸውን ጸጋ ሰብአዊ መብቶቻቸውን እንዲያውቁ እና ሰብዓዊ ክብር ማክበርና መጠበቅ ለሰው ልጆች ሁለንተናዊ እድገትና ብልጽግና መሰረት ዜጎች እምቅ ኃይላቸውን ለመጠቀም የሚያስችላቸው ንቁ፣ ደስተኛና ውጤታማ ሕብረተሰብ ለመፍጠር ዓላማ ያደረገ ስልጠና መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ የክትትል…

Read More

በክቡር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር አንዲሁም በምክትል ከንቲባ ክቡር አቶ ሀርቢ ቡህ የተመራው የአስተዳደሩ ከፍተኛና መካከለኛ አመራር በትላንትናው ውሎ የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት መጎብኝቱን አስቃኝተናችሗል።

በሁለተኛው ቀን ውሎ በክቡር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር የተመራው ልዑክ ወደ ጅማ ሲያቀና በምክትል ከንቲባ ክቡር ሀርቢ ቡህ የተመራው ከአስተዳደሩ ከአራቱም የገጠር ክላስተር የተውጣጣ ልዑክ ወደ ማእከላዊ ኢትዮጵያዊ ስልጤ ዞን ሁልባራግ ወረዳ የገጠር ኮሪደር ልማትን እንዲሁም የሌማት ቱሩፋትን የተመለከቱ ስራዎችን በመጎብኝት ላይ ይገኛል።

Read More

Jiilli Hooggantoota Bulchiinsaa Dirree Dhawaa Daawwannaa fi Muuxannoo hujilee misooma gara garaa qoodachuuf imale daawwannaan ittifufeeti jira.

Jiilli Hooggantoota Bulchiinsaa kan muuxannoo Guyyoota Lamaaf Imalaa jiru keessaa Green Kantiibaa obboo Kadir juhaariin duurfamu gara jimmaa kan imale yok tahuu Gareen Itti-Aanaa Kantiibaa Obbo Harbii Buuhiin duurfamu ammoo gara Waraabee imaluun hujilee Misooma Kooridara Baadiyaa Ganda Moodeela kan Naannoo Jiddugaleessaatti Godina Addaa Silxeetti gaggeesssaati jira.

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር አንዲሁም በምክትል ከንቲባ ክቡር ሀርቢ ቡህ የተመራው የአስተዳደሩ ከፍተኛና መካከለኛ አመራር በትላንትናው ውሎ የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት መጎብኝቱን አስቃኝተናችሗል።

በሁለተኛው ቀን ውሎ በክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር የተመራው ልዑክ ወደ ጅማ በማቅናት የተለያዩ የልማት ተመኩሮዎችን በመጎብኘት ላይ ይገኛል።

Read More

“የመጣውን ሁሉ ስንከተል ኋላ ቀርተናል፤ ይህ በመደመር መንግሥት ይቀየራል” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ቴክኖሎጂ የተለዋዋጩ ምኅዳር ዘዋሪ በሆነበት በዚህ ወቅት ኢትዮጵያ ብሎም አፍሪካ በቂ የሚባል የተጠቃሚነት ድርሻን አላገኙም። ለዘመናት የተላመዱት የተቀባይነት ሚና በራስ ያለመቆምን የሚያለማምድ እና ሉዓላዊነትን የሚጎዳ ነው። በቴክኖሎጂ ውድድር ይህን ዕሳቤ ማራመድ እና ከሌሎች የተገዛ ሲስተም ተቀባይ ብቻ መሆን አዋጭ አለመሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገልጸዋል። ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ በዚህ ዕሳቤ እንደተጀመረ የገለጹት ጠቅላይ…

Read More

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫን አስመልክቶ ከፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ጋር ተወያየ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ረቂቅ የጊዜ ሠሌዳን ጥቅምት 10 ቀን 2018 ዓ.ም. ባስተዋወቀበት ወቅት ከፖለቲካ ፓርቲዎች ከተነሡት ጥያቄዎች ውስጥ “የዕጩዎች የድጋፍ ፊርማ ማቅረብ ይቅር/ይታገድ” የሚለውና “ከገዢው ፓርቲ ጋር መወያየት እንፈልጋለን” የሚሉት በዋነኛነት ይጠቀሳሉ። ቦርዱ ከፓርቲዎች የተነሡት ጥያቄዎች መልስ ሊያገኙ በሚችሉበት አግባብ ሲሠራ የቆየ ሲሆን፤ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ኅዳር 25 ቀን 2018…

Read More

የቁሉቢ ገብርኤል የንግስ በዓልን ለማክበር ከተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች የሚመጡ ምዕመናን እና የበዓሉ ተሳታፊዎችን በፍቅርና በአክብሮት ለማስተናገድ ዝግጅት መጠናቀቁን የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ገለፁ።

በየዓመቱ የሚከበረውን የቁልቢ ገብርኤል ንግስ በዓል ምክንያት በማድረግ የድሬዳዋ ነዋሪዎች እና የአስተዳደሩ አመራሮች የበዓሉ ተሳታፊ እንግዶችን የሚቀበሉበት መርሀግብር በአመት ሁለት ጊዜ የሚሰናዱ ሲሆን ለበዓሉ ተሳታፊዎች በተለያዩ ፖሊስ ጣቢያዎች የማረፊያ ድንኳን በመጣልና ማረፊያ በማዘጋጀት፥ የእንግዶችን ሰላም፣ደህንነት ከነዋሪው ጋር ተቀናጅተው ይጠብቃሉ። ‎ ‎በፍቅር በሰላም ተምሳሌት ትንሿ ኢትዮጵያ ተብላ በምትታወቀው ድሬዳዋ ከተማ በተለያዩ የትራንስፖርት አማራጮች ተጠቅመው ወደ ከተማዋ…

Read More

Jiraattonni Magaalaa Dirree Dhawaa Hojii Misooma Koriidaraa Hojjetamaa Jiru Waan Danda’aniin Kan deeggaran Ta’uu Ibsan.

Bulchinsaafi Dirree Dhawaatti Hojii Misooma Koriidaraa Marsaa 2ffaa Aanaalee magaalaa 9 n keessatti kan Hojjetamaa Jiru yommuu ta’u, Jiraattonni aanaalee tokko tokko yaada DGCf kennaniiin hojiilee Misooma Koriidaraa Hojjetamaa jiran magaalattiin bareedduufi qulqulluu akka taatuuf hojii hojjetamu waan qabaniin kan deeggaran ta’uu ibsan. Hojiileen Misooma Koriidaraa marsaa kanaatiin ijaarsi daandii suphaa manneen daladalaa daandii moggaa,…

Read More