ዜና በድሬዳዋ አስተዳደር ለዲያስፖራ የሚሰጠው አገልግሎት ቀልጣፋ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

በድሬደዋ አስተዳደር በንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የዲያስፖራ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት በአስተዳደሩ ከሚገኙ የመንግስትና የግል ተቋማት ለዲያስፎራ የሚሰጡትን አገልግሎት ቀልጣፋ ለማድረግ ይረዳ ዘንድ ከዲያስፖራ ፎካል ፐርሰን ጋር የምክክር መድረክ ተካሄደ:: በውጪ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በተለያዩ የቅድሚያ ኢንቨስትመንት መስክ እና መሬት በማቅረብ እና በማልማት የተሻለ የካፒታል አቅም ያላቸው ዲያስፖራዎችን በተለያዩ የኢንቨስትመንት መስክ እንዲሳተፉ ለማስቻል እና የቤቶች…

Read More

እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ።

መላው የክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቼ የሁለት ወራት የጾም፥ ፀሎትና ስግደት ጊዜ አጠናቃችሁ፥ ለናፈቃችሁት የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓል በሰላም እና በጤና ስለደረሳችሁ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል። በዓሉን ስታከብሩ… እውነተኛ ፍቅር ካለን አንዳችን ለሌላኛው መስዋዕት በመሆን የወደቁትን ማንሳት፥ የተራቡትን ማብላት፥ ያዘኑትን ማፅናናት እንደምንችል እና ከበርካታ ልዩነቶቻችን ይልቅ ሰብዓዊ አንድነታችን እንደሚበልጥ በመገንዘብ ሊሆን ይገባል። በቀጣይ እያንዳንዳችን ብዝሀነታችንን በአገራዊ…

Read More

Kitaabni Kuusaa Makmaaksota Oromoo ‘Makmaaksa’ mataduree Jedhuun Barreeffame Eebbifame.

Kitaabni Makmaaksa Afaan Oromoo Kuma 3 ol kan of keessaa qabu mataduree Makmaaksa Jedhuun Injinar Abdella Sheek Mohammed Umariin kan barreeffame yommuu ta’u har’a haala miidhagaan eebbifameeti jira. Sagantaa eebba kitaabichaarratti argamuun haasaa kan taasisan Hogganaa Waajjira Paartii Badhaadhinaa Damee Bulchinsa Dirree Dhawaa Obbo Ibraahim Yuusuf kitaabichi Kuusaa beekumsa makmaaksaa ummataa Oromoo ta’uusaatiin barattootaafi hawaasa…

Read More

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ለ2016 ዓ.ም የትንሣኤ በዓል እንኳን አደረሳችሁ መልዕክት

እንኳን ለ2016 ዓ.ም የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ኢየሱስ ክርስቶስ መከራና ሞት፤ ግፍና ሙስናን፤ ሲዖልና መቃብርን አሸንፎ የተነሣበትን የትንሣኤ በዓል በየዓመቱ እናከብራለን። ከበዓሉ በፊት የሕማማትን ሰሞን እናሳልፋለን። ሰሞነ ሕማማቱ ፈተናን፣ ስቃይን፣ ክህደትን፣ አሳልፎ መስጠትን፣ የክፉዎችን ኅብረት፣ የምናስብበት ነው። ሐሰት ያሸነፈች፣ እውነት የተሸነፈች መስላ የታየችበት ነው። ብዙዎች መሥዋዕትነትን ፈርተው የሸሹበት ነው። አንዳንዶችን የሚያልፍ ጎርፍ ወሰዳቸው፤ አንዳንዶችን የሚሰክን…

Read More

የአፋን ኦሮሞ ቋንቋን ተረትና ምሳሌ የያዘው “ማክማክሳ” መፅሀፍ ተመረቀ

3 ሺ የአፋን ኦሮሞ ቋንቋን ተረትና ምሳሌ የያዘው “ማክማክሳ” የተሰኘ መፅሀፍ በዛሬው ዕለት በድምቀት ተመርቋል። በመድረኩ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የብልፅግና ፓርቲ የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ በምርቃት ስነ-ስርአቱ ላይ በመገኘታቸው የተሰማቸውን ደስታ ገልፀው፤ መፅሀፉ ለተማሪዎች እንዲሁም ለመላው ማህበረሰብ እንደሚጠቅም ገልፀዋል። አቶ ኢብራሂም አያይዘውም እንደነዚህ አይነት ባህልና ወግን ለትውልድ የማስተላለፍ ስራ ላይ በመሰማራታቸው…

Read More

የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በድሬዳዋ አስተዳደር ባሉ አብያተ ቤተክርስትያናት በልዩ ሁኔታ ተከበረ

የስቅለት በዓል ድሬዳዋ በመንበረ ደብረ ሰላም መድኃኒዓለም ካቴድራል ሲከበር የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር በቤተክርስትያኑ በመገኘት ጣፉጭ ምግቦችን ፣ዳቦ እና ውሀ በማቅረብ የስቅለት በአልን አክብረው ለሚወጡ ምዕመናን ብርታትና ጥንካሬን ተመኝተዋል። በተመሳሳይ ርዕሰ አድባራት ወገዳማት ደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ቤተክርስቲያን ምክትል ከንቲባ. እና የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሀርቢ ቡህ ፣የብልፅግና ፖርታ ድሬዳዋ…

Read More