ከፌ/መ/ት/ድ/ዳ/ቅ/ፅ/ቤትና የትራፊክ ፖሊስ ዳሪክቶሬት የተሰጠ ማስገንዘቢያ::
በአስተዳደሩ ከህዝብ የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ ጋር በተያያዘ በሰሌዳው የመጨረሻ ቁጥር በፈረቃ አገልግሎት እየተሰጠ መሆኑ ይታወቃል:: ይሁንና ከትምህርት ቤቶች መከፈት ጋር ተያይዞ ያለውን የስምሪት ስርአት ላይ ማስተካክያ በማድረግ አሁን ካለው ሂደት ጋር አጣጥሞ ለመምራት ሲባል ከዚህ በታች የተመለከቱት ማስተካከያዎች ከጥቅምት 16 ቀን 2013 አ.ም ጀምሮ ተደርገዋል:: 1ኛ፦ተማሪዎችን ትምህርት ቤት የሚያደርሱ የትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች ከተፈቀደላቸው ቀን ውጪ አገልግሎት…


