Ogeeyii Komunikeeshinii fi Miidiyaaf leenjiin Ogummaa kennamuu jalqabe.
Bulchiinsa Dirree Dhawaatti Ogeeyii Komunikeeshinii fi Miidiyaaf leenjiin Dandeettii Ogummaa gabbisuu kennaamuu jalqabe.
Bulchiinsa Dirree Dhawaatti Ogeeyii Komunikeeshinii fi Miidiyaaf leenjiin Dandeettii Ogummaa gabbisuu kennaamuu jalqabe.
A two day long validated research workshop has been conducted in Dire Dawa University from 22-23 Jan 2021. Different researches have been conducted by the University which aimed to solve social problems in the nearby society. Proposals for these researches had been so far developed in collaboration with different institutions in Dire Dawa Administration in…
የአስተዳደሩ የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለሚዲያና ለህዝብ ግንኙነት ባለሙያዋች ሙያዊ ክህሎትን ለማዳበር ለ6 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ስልጠና መስጠት ተጀምሯል። በስልጠናው ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የኃላፌ ተወካይ አቶ ሚካኤል እንዳለ እንደተናገሩት እንዲህ አይነት ስልጠና ባለሙያዋች በተደጋጋሚ በመጠየቃቸውና በተደረገው የዳስሳ ጥናት መሰረት በማድረግ ስልጠናው መዘጋጀቱን ገልፀዋል። በስልጠናው በጠዋቱ ውሎ የኢትዮጰያ ብሮድ ካስት ኃላፊ በዶ/ር…
The Ethiopian Cachew Football Federation has participated in Dire Dawa University of the 1th round of the 8th round of Ethiopian Premier League. A training given on the rules of Kacho football. Representatives of Dire Dawa University have started the placement of representatives of the university. Mr. Yemar Hayile, the head of the football federation…
የአስተዳደሩ የወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሻኪር አህመድ በውድድሩ በመክፈቻ ንግግራቸው እንደተናገሩት ውድድሩ በከተማችን መካሄዱ በቅርጨት ኳስ ስፖርት የጀመርናቸውን እንቅስቃሴዋች ለማጠናከርና ወጣቶችን ለማነቃቃት ፋይዳው የጎላ ነው ብለዋል። ኮሚሽነር ሻኪር አክለውም ተሳታፊዎች በድሬዳዋ ቆይታቸው እንደሚደሰቱ በመጠቆም ለእንግዶቹ በቆይታቸው ሕብረተሰቡ የተለመደውን የእንግዳ ተቀባይነት ባህሉን እንደሚያሳያቸው እምነቴ ነው ብለዋል። በውድድሩ ላይ ስምንት ቡድኖች በሁለቱም ፆታ የተሳተፉ ሲሆን በመክፈቻ ጨዋታውም…
በ8ኛው ሀገር አቀፍ የቅርጫት ኳስ ክለቦች ኘሪምየር ሊግ ውድድር ለተሳታፊዎች ልዑካን የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሲዘጋጅ ዛሬ በድሬዳዋ ዩንቨርሲቲ ምሁራን በቀረበው መነሻ ጽሁፍ በስነ ልቦና እና የ2020 አለም አቀፍ የቅርጫት ኳስ ጨዋታ ህጎች ማብራሪያና ትርጉም ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ለልዑካን ቡድን አባላት ስልጠናው መሰጠቱን የኮሚሽኑ ከፍተኛ ባለሙያ የሆኑት አቶ ኢብሳ ዱሪ ገልፀዋል ፡፡ እንደ ባለሙያው አቶ ኢብሳ…
በድሬዳዋ የኢትዮጵያ የቅርጫት ኳስ ክለቦች ኘሪምየር ሊግ ሻምፒዮን ለማዘጋጀት የአስተዳደሩ ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን ኮሙሺነር ሻኪር አህመድ ለጋዜጠኞች በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ገልፀዋል። ኮሙሺነር ሻኪር ከዚህም ጋር አያይዘው 8ኛ ሀገር አቀፍ የቅርጫት ኳስ ክለቦች ኘሪምየር ሊግ ሻምፒዮና ነገ ጠዋት በኮሚሽኑ ሁለገብ ሜዳ ይካሄዳል ብለዋል፡፡ የኢትዮጵያ የቅርጫት ኳስ ክለቦች ኘሪምየር ሊግ ሻምፒዮን የ1ኛው ዙር ውድድር…