February 10, 2021
በድሬዳዋ አስተዳደር የማህበረሰብ አቀፍ የስራ እንቅስቃሴ እና አደረጃጀት ዙሪያ ውይይት ተካሄደ፡፡
የድሬዳዋ አስተዳደር ፍትህ ጸጥታ እና ህግ ጉዳዬች ቢሮ ሃላፊ አቶ ሙሳ ጠሃ የውይይት መድረኩን በከፈቱበት ወቅት እንደገለጹት በአስተዳደሩ የተጀመሩ የማህበረሰብ አቀፍ አደረጃጀት እና የሮንድ ስራዎች ጥሩ መሆናቸውን ገልጸው እየታዩ የሚገኙ ውስንነቶችን በመቅረፍ የማህበረሰብ አቀፍ አገልግሎት አሰጣጣችንን ስኬታማ ማድረግ ይጠበቅብናል ብለዋል፡፡ በውይይት መድረኩ ላይ የማህበረሰብ አቀፍ የሮንድ ስራዎችን በተመለከተ ጽሁፍ ያቀረቡት የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር…
ህብረት ስራን ማጠናከርና መደገፍ ለአገራችን ብልጽግና መረጋገጥ መሰረት መሆኑ ተገለጸ
በድሬዳዋ አስተዳደር ለከፍተኛ አመራሮች ስለ ህብረት ሥራ ማህበራት በማህበራዊና ኢኮኖሚ ጠቀሜታ በተዘጋጀው የንቅናቄ ማስጀመሪያ መድረክ የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉት የግብርና ውሃ ማዕድን ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ በአስተዳደሩ የህብረት ስራ ልማት ውጤታማ ለማድረግ ሁሉም አመራሮችና ባለድርሻ አካላት በመተባበርና በመቀናጀት በማህበራዊ፣ በኢኮኖሚያዊና በፓለቲካዊ ያለውን ጠቀሜታዎች ያለውን ጠቀሜታ በመረዳት የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ ጠይቀዋል። የአስተዳደሩ ም/ከንቲባ…
ለሴት አካል ጉዳተኞች በስርአተ-ምግብ ዙሪያ የተግባር ተኮርና የክህሎት ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ::
የድሬደዋ አስተዳደር የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳዮች ኤጀንሲ በአስተዳደሩ ለሚገኙ ለሴት አካል ጉዳተኞች በስነልቦናና የስርአተ ምግብ ዙሪያ የተግባር ተኮር ስልጠና ሰጥቷል፡፡ የድሬደዋ አስተዳደር እንደ ሀገር የተቀመጠውን መቀንጨርን በ2030 ዓ.ም ዜሮ መድረስ ተግባርን ተቀብሎ ከመንግስት ተቋማት ከስራ ማስኪያጃ በጀት 2% በመቀነስ እቅዱን ለማሳካት እየሰራ ይገኛል ፡፡ ይህ በእንዲህ እነዳለም በአስተዳደሩ ያሉ 9 ሴክተሮች የተሰጧቸውን ተግባራት እየፈፀሙ ይገኛሉ ይህንንም…
የድሬዳዋ አስተዳደር ግብርና ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ አዲስ ለተቀጠሩት የልማት ጣቢያ ሰራተኞች ስልጠና ተሰጠ::
በመንግስት ሰራተኞች የስራ ስነ-ምግባር ዙሪያ ግንዛቤ ለመፍጠር የተዘጋጀ ስልጠና ተሰጠ፡፡ በስልጠናው ላይ በተለያዩ ቀበሌዎች የተመደቡ ሰራኞች ተሳትፈዋል፡፡ በስልጠናው ላይ መክፈቻ ንግግር ያደረጉት አቶ ኤልያስ አሊዪ የድሬዳዋ አስተዳደር ግብርና ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ምክትል ሃላፊ አርሶ አደሩን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ እንዲጠቀሙ ማስቻል ይጠበቅባችኋልለለበሙያቹ ማህረሰቡን ማገዝ አለባችሁ፡፡በስራችሁ ውጠየት ማስመዝገብ ይኖርባችኋል ብለዋል፡፡ በከፍተኛ የሃላፊነት ስሜት ልማትን ማፋጠን አለብን ሲሉ…


