Paartiin Badhaadhinaa duula filannoo Dirree Dhawaatti geggeessuu jalqabe.

    Filannoo marsaa 6ffaa Biyyaalessaa kan geggeefamuuf jedhuuf duula filannoo Paartiin Badhaadhinaa guyyaa arraa Guraandhala 17-2013 Dirree Dhawaatti jalqabame kana irrattii Itti-Gaafatmaaan Waajira Paartii Badhaadhinaa kan Damee Dirree Dhawaa Obbo Maabraatee Gabrayas filannichaaf Biilboordiin duula Paartii Badhaadhinaa filadhaa fi Mallattoo Paartichaa Aampoolii Iftuu fi ergaa dhaadannoo Paartii Badhaadhinaa filadhaa qabdu tan qophoofte ifatti banuun duula kana…

    Read More

      በድሬደዋ ከተማ ለሚንቀሳቀሱ 200 ለሚሆኑ የባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎች የሌሊት ታክሲ አገልግሎት ፍቃድ ተሰጠ፡፡

      ተሽከርካሪዎቹ የአገልግሎት መስጫ መለያ ቁጥር በመውሰድ ወደ ስራ እየገቡ እንደሚገኝም ተጠቁሟል፡፡ የትራንስፖርት ባለስልጣን ድሬደዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መረጃ እንደሚያመለክተው ቁጥራቸው ከ10ሺ የሚልቁ የታክሲ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት ለመስጠት ፍቃድ ወስደው በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛሉ፡፡ በቅርጫፍ ጽ/ቤቱ የህዝብና ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት አደረጃጀት ስምሪት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ተፈራ ነጋ እንደሚናገሩት እኝህን ተሽከርካሪዎች በአግባቡ ተገቢውን ግልጋሎት እንዲሰጡ በመቆጣጠር ረገድ የስምሪት ባለሙያውም ሆነ…

      Read More

        በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትና ምሁራን የሚሳተፉበት የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው::

        በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና ምሁራን ሚና በሚል ርእስ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክሎኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተዘጋጀ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው። መድረኩ ያዘጋጀው የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ከአዳማ ሳይንስ እና ቴክሎኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ነው። በውይይቱ ላይ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ብሔራዊ ምክር…

        Read More

          ከይዞታቸው ለተነሱ 950 አባወራዎች በዛሬው እለት የመሬት ርክክብ ተካሄደ::

          በድሬደዋ አስተዳደር የመልካም አስተዳደር ችግር ሆኖ የቆየው ለበርካታ አመታት ለመንግስት ለልማት ስራ ምክንያት ከመኖሪያ አካባቢያቸው የተነሱ ግለሰቦች በዛሬው እለት የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ የሚገባቸውን የመሬት መጠን ለማስረከብ የእጣ ማንሳት ሰነ-ስርአት አካሄዷል፡፡ በርክክብ ስነ ስርአቱ ላይ የአስተዳደሩ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ ገበየሁ ጥላሁን እንደተናገሩት በዛሬው እለት የዕጣ ማንሳቱ ስነ-ስርአት የሚካሄደው ከዚህ ቀደም ለልማት ተነሺዎች…

          Read More

            የሚቋረጡ የክስ መዛገብቶች በፍትህ ስርዓቱ ላይ የሚያስከትሉት አሉታዊ ተጽዕኖ ከፍተኛ ነው ተባለ፡፡

            በተከሳሽና በምሰክር አለመቅረብ ምክንያት የሚቋረጡ መዛግብት መነሻ በማድረግ በፍትህ ስርዓቱ ላይ የሚያሳድረውን አሉታዊ ተጽዕኖ እና የመፍትሄ እርምጃዎችን በፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ የተዘጋጀ የዳሰሳ ጥናት ቀርቦ የጋራ ምክክር መድረክ ተካሄደ በዳሰሳ ጥናቱ ላይ በዋንኛነት የቀረበው በአስተዳደራችን ሰላምና መረጋጋት እንዲሰፍን ከመርማሪ ፖሊስ እስከ ፍርድ አሰጣጡ ድረስ ያሉት ተግዳሮቶች የፍትህ ስርዓቱ ላይ የሚያስከትሉት አሉታዊ ተጽዕኖ ከፍተኛ ድርሻ እንደሆነ…

            Read More

              Abbotii Warraa Qabeenya isaaniirraa Buqaafaman 950 lafti jijjiirraa kenname.

              Bulchiinsa Dirree Dhawaatti Biiroon Maanaajimantii Misooma Lafaa Abbootii warraa 950 kan sababa misoomaan lafti Qabeenya isaanii irraa fuudhamteef lafa jireenyaa kan jijjiiraa qophaa’eef guyyaa arraa kenneera. sirni carraa kaasuu fi wal-harkaafuudhuu kanana irratti Abbootiin Warraa buqa’an kanaaf qabiyyeen lafa jijjiiraa kan laatan Hoogananaan Biiroo Maanaajimantii Misooma Lafaa Obbo Gabayyoo Xilaahun akka ibsanitti Lafti Heektaara 96…

              Read More

                መልዕክተ ድሬ 710

                ትክክለኛና ምክኒያታዊ እንድንሆን መረጃን ከእውነተኛ ምንጭ እንውሰድ ማንኛውም ሀገር ወዳድ ዜጋ በማህበራዊው፣ በኢኮኖሚውና በፖለቲካው በንቃት ተሳትፎ ለሀገሩ አንዳች አስትዋጽዖ ማበርከት ይፈልጋል፡፡ ይህንን የተቀደሰና ከሀገር ፍቅር የሚመነጭ ፍላጎት ውጤታማ እንዲሆን ለማድረግ እና ቀጣይ እንዲሆን ለማድረግ ትክክለኛና ከምንጩ የተቀዳ መረጃ ያስፈልገናል፡፡ ምክኒያቱም ስለራሳችንም ሆነ ስለሀገራችን ትክክለኛና ተገቢ ውሳኔ ለመወሰን በትክክለኛ መረጃ ላይ መመስረት ስለሚገባ ነው፡፡ አሁን እንደሀገር …

                Read More

                  የ125ኛው የአድዋ ድል በዓል“ዓድዋ የኅብረ ብሔራዊ አንድነት አርማ!”

                  በሚል መሪ ቃል በድሬዳዋ አስተዳደር ሲከበር የአስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ያደረጉት ንግግር፡- አገራችን ኢትዮጵያ በዘመናት ጅረት ውበቷ ያልደበዘዘ፣ዛሬም እንደ ጥንቱ አምራና ተውባ ያለች ድንቅ አገር ነች፡፡ ምድረ-ቀደምት የሆነችው አገራችን የፍቅርን ማዕድ አብረው የሚቋደሱ፣ሰላምና አንድነት ሸማቸው የሆኑ ህዝቦች ባለቤት ነች፡፡ ይህችን የዓለም ህዝብ ቀልብ የሳበች ምድረ-ገነት አገርን ደግሞ ያወረሱን የአድዋ ከዋክብት የሆኑት ጀግኖች አባቶቻችንና…

                  Read More