በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ለ6ኛው አገርአቀፍ ጠቅላላ ምርጫ ህጋዊ እውቅና አግኝተው የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፖርቲዎች የጋራ መድረክ ምስረታ አካሂደዋል ።

    በመድረኩ ዘጠኝ ፖርቲዎች የተሳተፈ ሲሆን የጋራ መግባቢያ የቃል ኪዳን ሰነድ ተፈራርመዋል። የፖለቲካ ፖርቲዎች መካከል የጋራ መድረክ መመስረቱ:- *በተፎካካሪ ፖርቲዎች መካከል በመተማመን ላይ የተመሰረተ ዲሞክራሲያዊ ውይይት እንዲኖ ለማስቻል ። *በመደማመጥና በመከባበር ላይ የተመሰረተ ምክንያታዊ ውይይት እንዲኖር። *የአገራዊ ጥቅምን ቅድሚያ መስጠትን። *የህዝብን ጥቅም ማስቀደም። *መሰረታዊ የሆኑ የሰብዓዊና የእኩልነት መርሆዎችን የተከተለ የጋራ የምክክር መድረክ በዘላቂነት እንዲኖር ለማስቻል ።…

    Read More

      ህይወታቸውን መቀየር እንዲችሉ የተመቻቸውን የሙያ ስልጠና የወሰዱ ጎልማሳ የጎዳና ተዳዳሪዎች በዛሬው ዕለት ተመረቁ::

      በአስተዳደሩ በጎዳና ላይ ኑሮዋቸውን ይመሩ የነበሩ ጎልማሶች በስደስት የተለያዩ የሙያ መስኮች ለአምስት ወራት ስልጠና ተከታትለው ተመርቀዋል፡፡ ስልጠናው የድሬዳዋ አስተዳደር ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ኤጀንሲ ከሀረርጌ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ጋር በመተባበር ጎዳና ላይ ይኖሩ የነበሩ አካላትን በመመልመል የተለያዩ ሙያዊ ስልጠና እንዲያገኙ በማመቻቸት የእራሳቸውን ህይወት የሚለውጡበት ሁኔታ ዓላማ ያደረገ መሆኑን የገለጹት የድሬዳዋ ከተማ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ኤጀንሲ ሃላፊ አቶ…

      Read More

        የመራጮች ምዝገባ ለሰባት ቀናት መራዘሙን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ::

        የመራጮች ምዝገባ ከአፋር እና ሶማሌ ክልሎች ውጭ ዛሬ በሚጠናቀቅባቸው ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች የመራጮች ምዝገባ እስከ አርብ ግንቦት 06 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ለተጨማሪ 07 ቀናት እንዲከናወን መወሰኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል። ቦርድ እንዳስታወቀው በመጀመሪያ ሰሞን የነበረው የመራጮች ምዝገባ እየተሻሻለ መሆኑ እና ተደራራቢ የበዓል ቀናት ዝግ በመሆኑ ምርጫ ካርድ መውሰድ ሲገባቸው ያልወሰዱ ዜጎች መኖራውን…

        Read More

          በድሬደዋ አስተዳደር የእጩ አሽከርካሪዎች የፅሁፍ ፈተናን ከአማርኛ በተጨማሪ በኦሮመኛ እና በሱማለኛ ቋንቋዎች ለመስጠት የሚያስችለውን የቅድመ ዝግጅት ስራ ማጠናቀቁን በትራንስፖርት ባለስልጣን ድሬደዋ ቅርንጫፍ ጽቤት አስታወቀ፡፡

          ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የሁለቱን ቋንቋዎች የፅሁፍ ፈተናዎች የትርጉም ስራ ከድሬደዋ ዩኒቨርስቲ ተረክቧል፡፡ በርክክብ ስነስረአቱ ላይ የትራንስፖርት ባለስልጣን ድሬደዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰአዳ አዋሌ እንደተናገሩት በጽ/ቤቱ ከዚህ ቀደም የእጩ አሽከርካሪዎች የፅሁፍ ፈተና ይዘጋጅ የነበረው በአማርኛ ቋንቋ ብቻ መሆኑን ተከትሎ በርካቶች ፈተናውን ተረድቶ ከመስራት አንፃር ሰፊ ክፍተት እንደነበር አስታውሰው በዚህም በተለይ የተግባር ፈተናውን ባግባቡ የሰሩ እጩ…

          Read More