የኮቪድ-19 ቫይረስ በአስተዳደራችን የከፋ ጉዳት እንዳያስከትል ህብረተሰቡ የመከላከያ መንገዶቸን በአግባቡ እንዲተገብር ጥሪ ቀረበ፡፡
የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ሀላፊ ወ\ሮ ለምለም በዛብህ ዛሬ ሀምሌ 26/2013 የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ወቅታዊ ሁኔታን አስመልክቶ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጪያ ህበረተሰባችን በአሁኑ ወቅት በከፍተኛ ደረጃ የኮሮና ቫይረስን እየተዘናጋ መሆኑን አብራርተዉ የከፋ ጉዳት እንዳያስከትል ህብረተሰቡ የመከላከያ መንገዶችን በአግባቡ እንዲተገብር በማለት ጥሪ ቀረበ፡፡ የኮቪድ-19 ቫይረስ በድሬ ደዋ መከሰቱ ከታወቀ ጊዜ ከመጋቢት 24/2012 ጀምሮ እስከ አሁን የ 38,530…


