ሉሲ ኮሌጅ በጥናትና ምርምር ዘርፍ ችግር ፈቺ የሆኑ ጥናቶችን ብሎም ጠቃሚ የሆኑ የምርምር ውጤቶችን እያሳተመ እንደሚገኝ እስታወቀ ።

    ኮሌጁ 886 ተማሪዎችን በዛሬው እለት አስመረቋል ። ሉሲ ኮሌጅ ከተመሰረተበት ጊዜ አንስቶ ከ 20 ሺህ በላይ የሚሆኑ ዜጎችን ያፈራ ሲሆን ኮሌጁ በዛሬው እለትም በኢትዮ-ጣሊያን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ቅጥር ጊቢ ውስጥ ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች ፣ ተመራቂ ተማሪዎችና ፣ የተመራቂ ቤተሰቦች በተገኙበት ተማሪዎቹን በታላቅ ድምቀት አስመርቋል ። በዚሁም የምረቃት ስነ-ስርአት ላይ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል…

    Read More

      የ04 ቀበሌ አስተዳደር ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ስድስት መቶሺ ብር ገቢ ሰበሰበ::

      በቀበሌው የታላቁ ህዳሴ ግድብ ዋንጫ ሽኝት ስነስረዓት ተካሂዷል። በስነስረአቱ ላይ በድሬደዋ አስተዳደር የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ሃላፊ ተወካይ አቶ ገበየሁ ወጋየሁ የህዳሴ ግድባችን በህዝብ ተሳትፎ መገንባቱን እንደቀጠለ አስታውሰው ህዝቡ ለግድቡ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቀዋል።በድሬደዋ አስተዳደር ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሁለት ሚሊየን ብር ማሰብሰቡን ተናገረዋል። የታላቁ ህዳሴ ግድብ ዋንጫ በአስተዳደራችን በየቀበሌው መዞሩ የህዝብ…

      Read More

        የፅዳት ዘመቻውን ህዝባዊ የማድረግ ስራ እንደሚሰራ ተገለፀ ።7ተኛው ዙር የፅዳት ዘመቻም በዛሬው እለት በኢንዱስትሪ ፓርክ ተካሂዷል ።

        በዛሬው እለት ከጠዋቱ 12:00 ሰአት ጀምሮ በድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክ የፅዳት ዘመቻ የተካሄደ ሲሆን በዚሁም የፅዳት ዘመቻ ላይም የአስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮችና የኢንዱስትሪ ፓርኩ ሰራተኞችን አመራሮች በተገኙበት የፅዳት ዘመቻው ተካሄዷል። የፅዳት ዘመቻው በየሳምንቱ መካሄዱ በነዋሪው ህብረተሰብ ላይ ጥሩ የሆነ መነሳሳትን ከመፍጠሩም ባለፈ በቀጣይም የፅዳት ዘመቻውን ህዝባዊ የማድረግ ስራ እንደሚሰራ የድሬዳዋ…

        Read More

          በድሬዳዋ አስተዳደር ለተከታታይ ሳምንታት ቅዳሜ ማለዳ የሚካሄደው የጽዳት ዘመቻ ዛሬም ቀጥሏል።

          በድሬዳዋ አስተዳደር የከተማዋን ጽዳትና ውበት ለማስጠበቅ በአስተዳደሩ ከንቲባና ም/ከንቲባ የሚመራና በየደረጃው የሚገኙ አመራሮችና ነዋሪውን በማሳተፍ መከናወን የጀመረው የጽዳት ዘመቻ፤ ዛሬም በ06 ቀበሌ ከቀፊራ – በ5ኛ – ለሀገሬ አዋሳኝ መንገድ፤ እንዲሁም በመልካ ጀብዱ ኢንደስትሪያል ፓርክ በተከናወነው የችግኝ እንክብካቤ ቀጥሏል። በ06 ቀበሌ በተከናወነው የፅዳት ዘመቻ ማብቂያ ወቅት በአስተዳደሩ ምክር ቤት የመንግስት ተጠሪ የሆኑት አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ እንዳሉት፤…

          Read More

            የቅዳሜ እሁድ ገበያ ተጧጡፎ ቀጥሏል በድሮ ማዘጋጃ ቤት ፊትለፊት የከተማው ነዋሪ መሰረታዊ ፉላጎቱን በተመጣጣኝ ዋጋ የሚያሟላበት የቅዳሜና እሁድ ገበያ በሁለተኛ ዙሩ በርካታ የከተማ ሽማቾችን ስያስተናግድ ውሉዋል ።

            በቅዳሜና እሁድ ገበያው ተዘዋውረን እንደተመለከትነው ህብረተሰቡ ለእለተ ዕለት የቤት ውስጥ ፍጆታ የሚጠቀምባቸው የሀገር ውስጥ የውጪ ምርቶች የሆኑ የምግብ፣መጠጥ፣የንጽህና መጠበቂያ ግብዓቶች፣የእንዱስትሪ ውጤቶ በተመጣጣኝ ዋጋ ለገበያ ቀርበው ሲሽጡ ውለዋል ። በገበያ ስፍራው ያገኘናቸው ሽማቾች በሰጡን አስተያየት በቅዳሜና እሁድ ገበያ የቀረቡ ምርቶች ጥራት ያላቸው ምርቶች መሆናቸውና ከዋጋ አንጻሪም ከፍተኛ ቅናሽ ያለው በመሆኑ ህብረተሰቡን በይበልጥ ተጠቃሚ ለማድረግ ገበያው በአንድ…

            Read More