Dirree Dhawaatti Guyyaan Ayyaana Sabaa, Sablammootaa fi Ummattoota Itoophiyaa yeroo 16ffaan haala guutumaan nageenyaan xumuramuun ibsame.

    Qopheessummaa Magaalaa Dirree Dhawaattiin Marsaa 16ffaan Guyyaa Ayyaana Sabaa, Sablammootaa fi Ummattoota Itoophiyaa haala miidhagaa fi hawataa ta’een guutumaan guutuuti nageenyaan xumuramuu Hooganaan Biiroo Dhimma Komunikeeshinii Mootummaa Obbo Isqiyaas Taaffasaa xumuramuu Ayyaanichaa ilaalchisuun ibsa Gaazexeesitootaaf laataniin ibsan. Akka Hooganaan kun ibsanitti guyyana Ayyaanichaa kana Qopheessummaa Dirree Dhawaattiin akka kabajamu guyyaa itti murtaa’e irraa jalqabee Bulchiinsi…

    Read More

      በድሬዳዋ የተከበረው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች ቀን በዓል ፍፁም ሰላማዊ ሆኖ መጠናቀቁ ተገለፀ ።

      የበዓሉን አከባበር አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጡት የአስተዳደሩ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ እስቅያስ ታፈሰ እንደገለፁት የ16ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል ሦስት መሰረታዊ አላማዋች ይዞ የቅድመ ዝግጅት ስራው ሲከናወን መቆየቱን ገልፀዋል። እንደ ኃላፊው ገለፃ _የከተማዋን ሰላማዊነትና የቀደመ ማንነቷን ጠብቃ የቀጠለች መሆኗን፣እሴቶቻችን በነበሩበት የቀጠሉ እና ቀደም ሲል በተለያየ መልኩ ሲገለጽ የነበረው ገፀታን የማጠልሸትና እሴቶቻችን…

      Read More

        16ኛው ብሔር ብሔረሰቦች ቀን በዓል የድሬዳዋን መልካም ገጽታ ገንብቶ ያለፈ መሆኑ ተገለፀ

        የበዓሉ አከባበር ሂደት ተገመገመ:- በግምገማው :- ** ከጸጥታ አንጻር ከአጎራባች ክልሎች ጋር በመሰራቱ በዓሉ በሰላምና ካለምንም የጸጥታ ችግር እንዲጠናቀቅ ማስቻሉ:: ** እንግዶችን በየደረጃው ከማስተናገድ አንጻር በተሳካ ሁኔታ መፈጸሙ። ** ለነዋሪውና ለእንግዶች ተጠቃሚ ያደረገ የሀገር ውስጥ አምራች ኢንዱስትሪዎች ምርትና አገልግሎታቸውን ለማስተዋወቅ እንደዚሁም ለገበያ ለማቅረብ ያስቻለ ከሀገር ውስጥ ባለፈ የአጎራባች ሀገሮች አምራቾችን ያካተተ የንግድ ትርኢትና ባዛር በተሳካ…

        Read More

          አቋም መግለጫ

          የብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዐል በሠላም ይከበር ዘንድ የሁላችንም ሀላፊነት ነው እንኳን ለ16ኛው የብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዐል በሠላም አደረሳችሁ፡፡ ዘንድሮ የሚከበረው የብሄር-ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዐል ከሌላው ግዜ ለየት የሚያደርገው አገራችን ኢትዮጱያ አንድነቷን በማይፈልጉ ስግብግቡ የህወሀታ ጁንታ አሸባሪ ቡድን፣ ጀሌዎቹ እና የውጪ ታሪካዊ ጠላቶቻችን እናት አገራችንን ለማፍረስ ተነስተው ለህልውናዋ እና ሉዓላዊነቷ መከበር ዘመቻ ላይ ባለንብት…

          Read More

            ጠ/ሚ/ር ዐቢይ አፍሪካ በፀጥታው ም/ቤት ቋሚ መቀመጫ እንዲኖራት እንደሚታገሉ አሳወቁ::

            ኅዳር 29/2014 (ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አፍሪካ በተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ እንዲኖራት ከሌሎች የአፍሪካ አገራት መሪዎች ጋር እንደሚታገሉ አሳወቁ፡፡ 1 ነጥብ 3 ቢሊዮን ሕዝብ ያላት አኅጉሪቱ በፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ ሊኖራት እንደሚገባ ነው በቲውተር ገጻቸው የጻፉት፡፡ በአኅጉሪቱ ጉዳዮች ላይ የሚደረግ ምክክር ያለአኅጉሪቱ ተወካይ እየተካሄደ የሚቀጥልበት አግባብ መቆም እንዳለበትም አፅንኦት…

            Read More

              ከጠላት ሃይል ጋር እያደረግነው ያለውን ዘመቻ በአጭር ጊዜ በማጠናቀቅ ፊታችንን ወደ ልማት ማዞር ይኖርብናል፡-ኢብራሂም የሱፍ

              ከጠላት ሃይል ጋር እያደረግነው ያለውን ዘመቻ በአጭር ጊዜ በማጠናቀቅ ፊታችንን ወደ ልማት ማዞር ይኖርብናል ሲሉ የድሬዳዋ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም የሱፍ ተናገሩ፡፡ በአሸባሪው የህወኃት ቡድን የተቃጣብንን ጥቃት ለመመከት መላው ኢትዮጵያዊያን ከጫፍ ጫፍ በአንድነት ስሜት መትመማቸውን የገልጹት አቶ ኢብራሒም ዘመቻውን በአጭር ጊዜ በማጠናቀቅና በጦርነቱ የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ መገንባት እንደሚያስፈልግ ተናግረዋል፡፡ የጽ/ቤቱ ኃላፊ አያይዘውም ከውስጥም…

              Read More