The Administration is ready to receive the Diaspora

    The government has called on the Diaspora community in Dire Dawa to accept the Dire Dawa Diaspora community. Dire Dawa Administration Trade, Industry and Investment Bureau Head, Harbi Buh, said the government is working to recognize Ethiopians living abroad and those of Ethiopian descent who are trying to withstand the pressure of Western governments. Banks,…

    Read More

      Legehare Primary and Secondary School has donated more than 1.2 million birr worth to our Internally Displaced Persons as well as the Defense Forces

      According to the Ministry of Education, the Dire Dawa Administration Education Bureau has accepted the national invitation to close public schools from Hidar27 to Tahisas 3, 2014e.c, and to engage all High Schools in various charitable activities, ranging from harvesting of those families whose relatives are at War front in both urban and rural areas…

      Read More

        በያዝነው አመት በድሬዳዋ አስተዳደር በቋሚና ጊዜያዊ ከ 17 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የስራ እድል እንደሚፈጠር ተገለፀ ።

        የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት ባካሄደው 3 ተኛ የስራ ዘመን 1 ኛ አመት 7 ኛ አስቸኳይ ጉባኤ ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር አስፈፃሚና ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎትን እንደገና ለማቋቋምና ተግባርና ሀላፊነታቸውን ለመወሰን አዋጅ መውጣቱ ይታወቃል ። ከዚሁ ጋር ተያይዞም በቀድሞ ስያሜው የድሬዳዋ አስተዳደር የቴክኒክ ሙያና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ የነበረው አሁን አዲስ በፀደቀው አዋጅ ላይ የአደረጃጀትና የስም ማስተካከያ ተደርጎበታል የድሬዳዋ…

        Read More

          ትብብራችንን አጠናክረን ከውስጥም ከውጭም የተቃጣብንን ወረራ በአጭር ጊዜ ቋጭተን የጠላቶቻችንን ሴራ አክሽፈን ኢትዮጵያ የጀመረችውን የብልጽግና ጉዞ ከዳር ለማድረስ ሁላችንም በየተሰማራንበት የስራ መስክ ርብርብ ማድረግ ይኖርብናል፡፡

          አባቶቻችን ሉዓላዊነቷ የተከበረች አገር እንዳስረከቡን ሁሉ እኛም የአባቶቻችንን አደራ ተቀብለን ለትውልድ እናስረክባለን፤

          Read More

            የለገሀሬ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለተፈናቃይ ወገኖቻችን እንዲሁም ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ 1.2 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ ።

            ትምህርት ሚኒስቴር በሀገር አቀፍ ደረጃ ከህዳር 27 እስከ ታህሳስ 3 ድረስ ትምህርት ቤቶች ዝግ ሆነው በተለይም የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ከመሰብሰብ አንስቶ በተለያዩ የበጎ አድራጎት ስራዎች ላይ እንዲሰማሩ በተወሰነው አቅጣጫ መሰረት የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮም ሀገራዊ ጥሪውን በመቀበል በአስተዳደሩ በከተማም ሆነ በገጠር የሚገኙ የግልና የመንግስት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ከህዳር 27 እስከ ታህሳስ 3 ባለው ጊዜ…

            Read More