በድሬዳዋ አስተዳደር የአቅመ ደካማ ቤቶችን የማደስ ስነ-ስርአትን ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች አስጀመሩ ።

    በድሬዳዋ አስተዳደር ላይ በሚገኙ የተለያዩ አካባቢዎች ለሚኖሩ አቅመ ደካማ የሆኑ እናቶችና አባቶች የሚኖሩባቸውን ቤቶች ከዚህ ቀደም በየአመቱ በክረምት ወራት የበጎ-ፍቃድ ስራዎች ላይ ቤቶቹን አፍርሶ የማደስ ስራዎች ሲሰሩ ቆይተዋል ። በዛሬው እለትም በከተማዋ ላይ የሚኖሩና በአቅም ማነስ ምክንያት በደሳሳ ጎጆ ውስጥ የሚኖሩ አቅመ ደካማ የሆኑ እናቶችና አባቶች ቤቶችን አፍርሶ የማደስ መርሀ-ግብርን ከፍተኛ የአስተዳደሩና የብልፅግና ፓርቲ አመራሮች…

    Read More

      የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ፣የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ እና የድሬዳዋ አስተዳደር ፍትሕ ፀጥታና ሕግ ጉዳዮች ቢሮ አመራሮች እና ሠራተኞች በጋራ በመሆን በአሜሪካ ኦሪገን በተካሄደው 18ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዎና ከፍተኛ ድል አስመዝግበው ኢትዮጵያን ያኮሩ አትሌቶቻችንን አመሰገኑ

      በአሜሪካ ኦሪገን በተካሄደው 18ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዎና ተሳታፊ የሆነችው ሀገራችን ኢትዮጵያ 4 የወርቅ 4 የብር 2 የነሃስ በድምሩ 10 ሚዳልያ በማግኘት ከአፍሪካ 1ኛ ከአለም ደግሞ ሁለተኛ ድረጃን በማግኘት አክሪ ድል ያስመዘገበች ሲሆን የዚህ አኩሪ ድል ባለቤት የሆኑት አትሌቶቻችን እና የዘርፉ አሰልጣኞች እና አመራሮች ከድል በኋላ ወደ ሀገር ቤት ሲመለሱ ደማቅ የሆነ የጀግና አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡ ከዚህም…

      Read More

        4 ተኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሀ-ግብር በዛሬው እለት በአዲሱ ምድር ባቡር ጣቢያ ተካሄደ ።

        በአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሀ-ግብር በሀገራችን ኢትዮጲያ በአራት አመት ውስጥ 20 ቢሊዮን የሚሆኑ ችግኞችን ለመትከል ታቅዶ በሶስት አመት ውስጥ 18 ቢሊዮን የሚሆኑ ችግኞች የተተከሉ ሲሆን በድሬዳዋ አስተዳደርም በያዝነው አመት ሁለት ሚሊዮን የሚሆኑ ችግኞችን ለመትከል የታቀደ ሲሆን ከዚህም ውስጥ 1 ነጥብ 8 ሚሊዮን የሚሆኑ ችግኞች በከተማና በገጠር ሌላው 200 ሺህ ደግሞ ጅቡቲን ጨምሮ በሌሎች አጎራባች አካባቢዎች…

        Read More

          በድሬዳዋ አስተዳደር ለሚገኙ 1 ሺህ ተማሪዎች የሚሆን የደብተርና እስኪርቢቶ ድጋፍ ተደረገ ።

          በዛሬው እለት ” አረንጓዴ አሻራችን ለትውልዳችን ” በሚል መሪ ቃል 4 ተኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሀ-ግብር በድሬዳዋ አስተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት አዘጋጅነት በኢትዮጲያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የአዲስ አበባ ጁቡቲ የባቡር መስመር ድሬዳዋ ጣቢያ ላይ ተካሂዷል ። በዚሁም መርሀ-ግብር ላይም ከብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ፣ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ፣ ከዋልታ ቲቪ ፣ ከዋፋ ማርኬቲንግና ኘሮሞሽን…

          Read More

            Ismamuulka Diri dhabe ayaa waxaa maanta laga daah fuuray munasabada wareeji 4aad ee barnamijka cagariinta deeganka ee hawlaha mutadawacnimada xagaaga.

            barnamijkan ayaa halkudhig loga dhigay ”jiilka danbe ayaan raad fican uga tagaynaa” waxana munasabadan ka soo qayb galay duqa ismamulka dir dhabe mudane khadir jowhar,masuliiyinta sare ee xisbiga barwaqo ee dalka,masuliyiinta sare ee ismaamulka,culumawu diinka , aabayasha dhaqanka ,ogaasyada ,abba gadayasha iyo marti sharaf kala duwan. kasoo qayb galayasha munaasibadani ayaa si wada jir ah…

            Read More

              በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኘውን የጎሮ ችግኝ ጣቢያ ማእከልን ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች ጎበኙ ።

              በ 4 ተኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሀ-ግብር በድሬዳዋ አስተዳደር 2 ሚሊዮን የሚሆኑ ችግኞችን ለመትከል የቅድመ-ዝግጅት ስራዎች ሲሰሩ የቆዩ ሲሆን እነሆ አሁን ላይ በከተማዋ በሚገኙ የተለያዩ አካባቢዎች ላይም የችግኝ ተከላ መርሀ-ግብር እየተካሄዱ ይገኛሉ ። እነዚህም ችግኞች በአስተዳደሩ ላይ በሚገኙ የችግኝ ጣቢያ ማእከሎች ላይ የሚፈሉ ሲሆን በዛሬው እለትም በድሬዳዋ አስተዳደር ላይ ካሉ የችግኝ ጣቢያ ማእከሎች ውስጥ የጎሮ…

              Read More