የድሬዳዋ ፖሊስ “አዲስ የህግ ማስከበር እይታ_ አዲስ አገራዊ እምርታ” በሚል ለመላ አባልና አመራሩ የስልጠና መድረክ ማካሄድ ጀመረ ።
ይህ ስልጠና ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ አስር ቀናት ለሁሉም አመራሮችና አባሎች እንደሚሰጥም ተገልፆል ። በስልጠና ማስጀመሪያ መርህ ግብር ላይ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ዋና አዛዥ ኮሚሽነር አለሙ መግራ ‘ለማህበረሰቡ የሚንሰጠው አገለግሎት ፈጠን እና ተደራሽ ከማደረግ ባለፈ መንግስት ያስቀመጠውን የአስር አመት ዕቅድ ላይ የፀጥታ ተቋማት ሚናን በመረዳትና በመገንዘብ እንደ ሀገር በተጀመሩ የዕድገት ጉዞ…


