በኢትዮጵያና ሩሲያ ታሪካዊ ቁርኝት ላይ የተመሰረተው የሁለትዮሽ ግንኙነት እያደገ ቀጥሏል፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
በኢትዮጵያና ሩሲያ ታሪካዊ ቁርኝት ላይ የተመሰረተው የሁለትዮሽ ግንኙነት እያደገ መቀጠሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ውይይት አድርገዋል። ይህን በሚመለከት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፤ በሁለትዮሽ መድረካችን ወቅት ላደረግነው ጥልቅ ውይይት ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲንን አመሰግናለሁ ብለዋል። በሁለቱ ሀገራት ታሪካዊ ቁርኝት ላይ የተመሠረተው የሁለትዮሽ…


