“የነገዋን ድሬዳዋ ለመገንባት ላበረከታችሁት አስተዋጽኦ ትልቅ ምስጋናዬን አቀርባለሁ “፡- የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሐር

” የድሬዳዋ ፖሊስ ተፅዕኖ ፈጣሪ ተቋም እንዲሆን ሚናችሁ ከፍተኛው ነበር “፡- የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አዣዥ ክቡር ኮምሽነር አለሙ መግራ የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ የስራ ጊዜያቸው ላጠናቀቁት የማህበረሰብ አቀፍ ፖሊስ አገልግሎት ምክር ቤት የስራ አስፈፃሚዎች የምስጋናና የክብር ሽኝት መርሀ ግብር አካሄደ ፡፡ በመድረኩ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሐር፣ የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ዋና…

Read More

Miseensonni Humna Raayyaa Ittisa Biyyaa Qilleensaa Humni Qilleensaa Itiyoophiyaa 3ffaa deegarsa birrii kum 300 ol Manguddoota Jiddugala Assagaddachiitti argamaiif taasisan.

Miseensonni fi hoggantoonni Humna Raayyaa Ittisa Biyyaa garee Humna qilleensaa Kifla Xoorii 3ffaa guyyaa har’aa Giddugala Maanguddoota Dr. Asagadech Asselafachitti kurfiiwan gara garaa raawatan. Sagantaa kana irratti kan argaman Raayyaa Ittisa Biyyaatti Ajajaan Humna Qilleensaa 3ffaa Itiyoophiyaa Koloneel Daraje Bushraa akka jedhanitti kaayyoon sagantaa har’aa adda durummaan maanguddoota biyya keenyaaf umrii Jireenya isaaniitti shoora guddaa…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመሶብ የአንድ መስኮት አገልግሎት ማዕከልን መረቁ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመሶብ የአንድ መስኮት አገልግሎት ማዕከልን በዛሬው ዕለት መርቀው ከፍተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልእክት፤ በአገልግሎት አሰጣጥ ረገድ ዜጎቻችን ላይ ምሬት የሚፈጥሩ አሰራሮችን ፈትሾ ማስተካከል ቅድሚያ የምንሰጠው ጉዳይ ነው ብለዋል። ለዚህም ማሳያ የሆነውን የመሶብ የአንድ መስኮት አገልግሎት ማዕከል ዛሬ መመረቁን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልፀዋል። ይኽን አዲስ ማዕከል የሚገልጡ ሶስት ቁልፍ…

Read More

የልማት ድርጅቶችን በአዲስ አስተሳሰብና መንገድ መልሶ በማደራጀት ለመምራት በመቻሉ እመርታዊ ለውጥ መጥቷል፡- የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ

የንግድ ባንኮች ባለፉት ስምንት ወራት ከሰጡት 473.9 ቢሊዮን ብር ብድር ውስጥ 76.6 በመቶ የሚደርሰው ለግሉ ዘርፍ የተሰጠ መሆኑን የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አስታውቋል። ይህም የግሉ ዘርፍ በኢኮኖሚው ተገቢውን ሚና እንዲጫወት የተቀመጠው ፖሊሲ በተግባር እየተገለጠ ስለመሆኑ አመላካች ነው ብሏል ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴው ዛሬ ባወጣው መግለጫው። የውጭ ምንዛሬ ክምችት ዕድገት ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ 9 ወራት ጋር…

Read More

የዝቅተኛ ነዋሪ ዜጎችን ጫና ለማቃለል የ212.2 ቢሊዮን ብር ድጎማ ተደርጓል፦ የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ

በተያዘው ዓመት አጠቃላይ ኢኮኖሚው በታቀደው መሠረት የ8.4 በመቶ ዕድገት እንደሚያስመዘግብ እና በየዘርፉ ደግሞ ግብርና በ6.1 በመቶ፣ ኢንዱስትሪ በ12.8 በመቶ፣ ማኑፋክቸሪንግ በ12.0 በመቶ፣ ኮንስትራክሽን በ12.3 በመቶ እና አገልግሎት በ7.1 በመቶ እንደሚያድጉ ተገምግሟል። የ9 ወራት ጠቅላላ የመንግሥት ገቢ ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት አንጻር የ134 በመቶ ብልጫ ሲያሳይ፤ የውጭ ብድር ከጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት አንጻር ያለው ድርሻም ወደ 13.7…

Read More

በዲፕሎማሲው ዘርፍ የተገኘው ስኬት ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ መድረክ ተፈላጊ እንድትሆን አስችሏታል

በዲፕሎማሲው ዘርፍ የተገኘው ስኬት ኢትዮጵያ በዓለም መድረክ ተፈላጊ እንድትሆን እንዳስቻላት የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ አስታወቀ። ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴው ከሚያዝያ 17 እስከ 18/2017 ዓ.ም ያካሄደውን መደበኛ ስብሰባውን መጠናቀቅ አስመልክቶ ዛሬ ባውጣው መግለጫ፣ ከሶማሊያ ጋር ተፈጥሮ የነበረው ውዝግብ በዲፕሎማሲያዊ መንገድ መፈታቱን ገልጿል። ኢትዮጵያ የባሕር በር እንዲኖራት የተያዘው አቋም ዓለም አቀፋዊ ተቀባይነቱ እየጨመረ መምጣቱ ነው በመግለጫው የተብራራው። ኢትዮጵያ…

Read More

ከሁለተኛው ጉበኤ ወዲህ በርካታ ፖለቲካዊ ስኬቶች ተመዝግበዋል – ብልፅግና ፓርቲ

ብልፅግና ፓርቲ ካካሄደው ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤው በኋላ አያሌ ፖለቲካዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ስኬቶች ማስመዝገቡን የፓርቲው ሥራ አስፈጻሚ ዛሬ ባውጣው መግለጫ አስታወቀ። የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/2017 ዓ.ም ያካሄደውን መደበኛ ስብሰባውን መጠናቀቅ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። በመግለጫውም ከተለያዩ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በየደረጃው የሚደረገው ምክክር እና ትብብር በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ወደ አዲስ ምዕራፍ መግባቱን…

Read More

ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል። በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል። ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ የብልፅግና ተምሳሌት ለመሆን፤ በ2040 ደግሞ ዓለም አቀፍ የብልፅግና አርአያ ለመሆን ያስቀመጠችው ርእይ እንደሚሳካ የሚያረጋግጡ የስኬት ፍንጮች መታየታቸውን የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴው አረጋግጧል። እነዚህ…

Read More

Xubno ka tirsan Ciidanka Cirka Itoobiya Ee qaybta barigga ee gutada 3aad Ayaa uu fidiyay deeq rashiin ah dadka wayeelka ah oo aay, ku baxday lacag ka badan 300,000 oo Birr

Xubnaha iyo madaxda qaybta barigga ee gutada 3aad ee ciidanka cirka ee Itoobiya ayaa maanta ugu qaybiyay xarunta dadka wayeelka ee Dr. Asagadhech Assafa. Waxaana barnamijka ka hadlay oo ka qayb galay Col. Dhareje Bushra oo ah Taliyaha Qaybta 3-aad ee Ciidanka Cirka Itoobiya oo sheegay in barnaamijka maanta uu ugu horeeyo in aan dadka…

Read More

የድሬዳዋ ወጣት ምክር ቤት እየተገበረ ባለው የወጣቶች ልማት ፕሮጀክት ተጠቃሚ የሆኑ ወጣቶች ከድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ ከድር ጀዋር የፅዳት መርጃ ግብአት ድጋፍ ተደረገ

የድሬደዋ ወጣቶች ምክር ቤት ከብክለት ወደ ኃብትነት የአሸዋ ዳርቻ የወጣቶች ልማት ፕሮጀክት እየተገበረበት በሚገኝው ስፍራ በዛሬው እለት ከወረዳ ወጣት ምክር ቤት እና ከፕሮጀክቱ ተጠቃሚ ወጣቶች ጋር በጋራ በመሆን የፅዳት ዘመቻ አካሔዷል ። በእለቱም ከጽዳት ዘመቻው በተጨማሪ ወጣት ምክር ቤቱ እየተገበረው ባለው ፕሮጀክት ተጠቃሚ ለሆኑ ወጣቶች በድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ ከድር ጀዋር የፅዳት መርጃ ግብአት ድጋፍ…

Read More