የድሬዳዋ አስተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽፈት ቤት ለከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ስልጠና መስጠት ጀመረ
በመድረኩ የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር የስልጠና መድረኩ ዋነኛ ዓላማ የአመራሩን አቅም ለመገንባት መሆኑን በመግለፅ፤የማህበረሰቡን ጥያቄ በተገቢው መንገድ የሚመልስ እንዲሁም በእውቀት የሚመራ አመራር ለመፍጠር ስልጠናው ከፍተኛ አስተዋፆ እንዳለው ገልፀዋል። የስልጠናው ተሳታፊዎች ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጉም ክቡር ከንቲባ ከድር መልዕክታቸውን በማስተላለፍ ለስልጠናው መሳካት የበኩላቸውን አስተዋፆ ላበረከቱ አካላት ምስጋናቸውን አቅርበዋል። የድሬዳዋ አስተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽፈት ቤት…


