”የኢትዮጵያን ይግዙ” የንግድ ሳምንት በደማቅ ስነ-ስርዓት ተከፈተ።
የንግድ ሳምንቱን የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ክቡር አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ እና የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ካሳሁን ጎፌ እንዲሁም ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት በደማቅ ስነ-ስርዓት ተከፍቷል። የንግድ ሳምንቱ ከነሐሴ 24-29/2017 ዓ.ም ድረስ አዲስ አበባ መገናኛ በጥራት መንደር ቅጥር ግቢ ውስጥ በተዘጋጀው ቦታ የተለያዩ አምራች ኢንዱስትሪዎች ምርትና አገልግሎቶች ያስተዋውቃሉ። በንግድ ሳምንቱ ላይ በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪዎች ምርትና አገልግሎታቸውን…


