በፈረንሳይ ለቡግ (Le Bugue) ከተማ ከንቲባ የተመራ ልዑካን ቡድን የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር በማከናወን በድሬዳዋ የነበረውን ቆይታ አጠናቀቀ
ልኡክ ቡድኑ ከድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ ጋር በጋራ በመሆን በክብር ዶ/ር አርቲስት አሊ ቢራ ፓርክ አረንጓዴ አሻራውን በማሳረፍ በድሬዳዋ የነበረውን የልምድ ልውውጥ አጠናቋል። በዚህም የፈረንሳይ ለቡግ (Le Bugue) ከተማ ከንቲባ ሊዮኒዳስ ሰርጅ ችግኝ መትከል አካባቢያችንን ለመጠበቅ እንዲሁም ነፋሻማ አየር ለማግኘት ከፍተኛ አስተዋፆ እንዳለው ገልፀዋል። ከንቲባው አያይዘውም ድሬዳዋ ለአረንጓዴ አሻራ ከፍተኛ ትኩረት…


