በ10ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም የድሬዳዋ አስተዳደር አፈጻጸም ሪፖርት ተገመገመ
10ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም በሰመራ ሎጊያ ከተማ ከህዳር 6 እስከ 10 መካሄዱ የሚታወስ ሲሆን ወደ ስፍራው ያቀናው የአስተዳደሩ ልዑክ ቡድን የተሳትፎ የአፈጻጸም ሪፖርት በአስተባባሪ ኮሚቴ ቀርቦ ተገምግሟል። በመድረኩም የድሬዳዋ አስተዳደር የከተማ ልማት ስራ አስኪያጅ ቢሮ ኃላፊ ኢንጂነር ጀማል ኢብራሂም አስተዳደሩ በዘንድሮ የከተሞች ፎረም ከዚህ ቀደም ከነበረው ተሳትፎ የተሻለ ስራዎች ይዞ መቅረቡን ጠቅሰው በ14 ዘርፍ እና…


