ለእምርታ ቤተ-መጽሀፍት የግብአት ርክክብ ፕሮግራም ተካሄደ::
በኢ.ፌ.ድ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በተፃፈው በመደመር ትውልድ መፅሀፍ ሽያጭ እንዲሁም በአስተዳደሩ ድጋፍ ዘመናዊ እና ደረጃውን የጠበቀ የእመርታ ቤተ-መፅሀፍ ተገንብቷል ። በዛሬው እለትም ለቤተ-መጽሀፍቱ የሚሆኑ ግብአቶች ርክክብ ፕሮግራምም ተካሂዷል ። በመርሀ-ግብሩ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር የእምርታ ቤተ-መፅሀፍትን ከመፅሀፍት ግብአት አንስቶ በቴክኖሎጂም መደገፍ እንደሚገባ ተናግረው ለእምርታ ቤተ-መጽሀፍት የሚውሉ የተለያዩ መፅህፍቶችን ድጋፍ ላደረጉ…


