“ዲጂታል ኢኮኖሚን መገንባት ምርጫ ሳይሆን ብልጫ ነው!” – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ሁለተኛውን የኢትዮጵያ ዲጂታል ክፍያ ጉባኤ በዛሬው ዕለት በይፋ አስጀምረዋል። ምክክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንኑ አስመልክቶ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፣ “ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂን በውጤታማነት መተግበራችን፣ ለዜጎች ፈጣን፣ ቀልጣፋ እና ወጪ ቆጣቢ አገልግሎቶችን ተደራሽ ከማድረግ ባሻገር፣ የዕለት ከዕለት የኑሮ እንቅስቃሴን እያቀለለ ይገኛል” ብለዋል። በተጨማሪም የኤሌክትሮኒክ እና የዲጂታል ግብይት ሥርዓትን ተመራጭ የክፍያ…


