የድሬዳዋ አስተዳደር ከተማ ስፖርት ክለብ ከታን ኢንጂ ነሪንግ እና ትሬዲንግ ጋር ለ 3 አመት የሚቆይ የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ተፈራርሟል::
በፊርማ ስነ-ስረአቱ ላይ የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጨዋችና የታን ኢንጂነሪግ እና ትሬዲንግ ስራ አስኪሀጅ አቶ ስፉአድ ኢብራሂም ድሬዳዋ ተወልጄ ያደኩበት እንደመሆኑ የድሬደዋ እግርኳስ ስፖርት ክለብን በዚህ መልኩ በስፖንሰር ሺፕ ድጋፍ ለማድረግ በመቻሌ ደስታ ይሰማኛል ሲል ገለጿል። ክለቡ በእግርኳስ መድረክ ጠንካራ ተፎካካሪ እንዲሆን ቀጣይነት ያለው ሌሎች ድጋፍችንም ለማድረግ ድርጅታቸው ዝግጁ መሆኑን አመላክተዋል። የድሬዳዋ ከተማ ስራ አስኪያጅና…


