ድሬዳዋን በቴክኖሎጂ ማበልፀግና ማዘመን እንደሚገባ ተገለፀ
የድሬዳዋ አስተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ለከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ለሶስት ቀናት ሲሰጥ የነበረው ስልጠና በዛሬው እለት ተጠናቋል ። በዛሬው እለት በነበረው የስልጠና መርሀ-ግብርም ስማርት ሲቲን መገንባት ብሎም ተቋማት የሚሰጡትን አገልግሎት በቴክኖሎጂ ማበልፀግ እንደሚገባና በተለይም የአስተዳደሩ መሬት ልማት ፣ ገቢዎች ባለስልጣን እንዲሁም ፖሊስ ኮሚሽን አሰራራቸውን በቴክኖሎጂ ማበልፀግ መቻላቸው ለተገልጋዩም ማህበረሰብ ቀልጣፋ የሆነ አገልግሎት መስጠት እንዲችሉም…


