በተፋሰስ ልማት ስራዎች የታዩ የህዝብ መነሳሳቶች በሌሎች የልማት ስራዎች መደገም እንደሚገባ ተገለፀ
በድሬደዋ አስተዳደር ከንቲ አቶ ከድር ጁሃር የተመራ ልዑክ በአስተዳደሩ በሚገኙ ስድስት የገጠር ቀበሌዎች የበጋ ወራት የተፈሰስ ልማት ያለበት ደረጃ ጉብኝት አድርጓል። ጉብኘቱ የተደረገው በዋሂል ክላስተር ሃሎ ቡሳና ዱጁማ ፤በአሰሊሶ ክላስተር ገንደ ሪጌና ሁላሁሉል እንዲሁም በቢያዋሌ ክላስተር በለዋና ቃልቻ ቀበሌዎች ነው። በጉብኝቱ ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር እንደገለፁት የተፋሰስ ልማቱ ስራዎች በከፈተኛ የህዝብ ተሳትፎ በተያዘላቸው እቅድ…


