በድሬዳዋ የአሰልጣኞች የካፍ ዲ(D) ላይሰንሲንግ ስልጠና ተጀመረ::
የወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን ከእግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጁት የአሰልጣኞች የካፍ ዲ(D) ላይሰንስ ስልጠና በዛሬው ዕለት በራስ ሆቴል ለሰልጣኞች ስልጠና በመስጠት ተጀምሯል ስልጠናውን በይፋ መጀመሩን ያበሰሩት የድሬዳዋ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት የሆኑት ኮምሽነር አለሙ መግራ ይህ ስልጠና እንደ ድሬዳዋ እግርኳስ እድገት እንደ ጅምር መወሰድ አለበት እንድሁም ድሬዳዋ የእግር ኳስ ከተማ መሆኗን በመጠቆም ሰልጣኞች ከተወዳዳሪነት ውጭ…


