“በከተማና በገጠር የሚገኙ የቱሪዝም መዳረሻዎችን አቀናጅተናል። እንዲሁም ነባር የጎብኚ መዳረሻዎችን አሻሽለናል። አዳዲስ መዳረሻዎችንም አልምተናል። እነዚህ ሁሉ በተለየትኩረት ከሠራንባቸው የለውጥ ማሳያዎች መካከል ጥቂቶቹ ናቸው።

ሀገራችን ከዚህ በፊት ከነበሯት የጎብኚ መዳረሻዎች ላይ በእነዚህ ጥቂት ዓመታት ብዙ ጨምረናል። መዳረሻዎቹም መላው ሀገራችንን ያካለሉ ናቸው። ከሀገራችን ስፋትና ከመብዛት አንጻር ያልደረስንባቸውና በዕቅድ ላይ ያሉ ብዙ መዳረሻዎችም በቀጣይ ይገነባሉ። በእጃችን ላይ ያሉ የጎብኚ መዳረሻዎችን በሚገባ አገልግሎት ላይ ማዋልና ከዚህም ሊገኝ የሚችለውን ሀገራዊ ጥቅም ሁሉ መሰብሰብ ተገቢና በቀጣይ ለምንጓዘው አቅጣጫ ትልቅ ግብዓት የሚሆን ነው። ከዚህ አንጻርም…

Read More

ከአዲስ አበባ አራት ኪሎ ቤተ መንግሥት “ሀ” ተብሎ የተጀመረው አዳዲስ የቱሪስት መዳረሻ ልማት “ገበታ ለሀገር” ና “ገበታ ለትውልድ” በሚሉ ተነሣሽነቶች በሁሉም የሀገራችን ማዕዘናት ተዳርሷል፡፡ አዲስ አበባን ተምሳሌት ያደረገው የቱሪስት መዳረሻ ሥራ፣ ከተሞችን ዘልቀው መላው ሀገሪቱን “በአብሮ እንብላ” ባህላችን ብሂል “አብረን እናልማ” ሲል በገበታ ለሀገር ሰፍቷል፡፡

የመደመር መንግስት ገፅ 269

Read More

50 ‘A+’ በማምጣት በ4 ነጥብ የተመረቀው የድሬዳዋው የኬምስትሪ ጥበበኛ ዳዊት ከተማ

*************** የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ትላንት በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 688 ተማሪዎች ባስመረቀበት ደማቅ ስነ-ስርዓት ላይ፣ በኬምስትሪ ትምህርት ክፍል ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበው ተማሪ ዳዊት ከተማ የዕለቱ ደማቅ ኮከብ ሆኗል። የድሬዳዋ ተወላጅ የሆነው ዳዊት በዩኒቨርሲቲ ቆይታው ከወሰዳቸው 57 የትምህርት አይነቶች መካከል 50 “A+” እንዲሁም ቀሪዎቹን 7 ትምህርቶች “A” በማምጣት በጠቅላላ 4 ነጥብ የላቀ ውጤት ተመራቂ መሆን…

Read More

“መሰራት የነበረበት የዛሬ 50 እና 60 ዓመት ነበር፤ አሁን ስለዘገየን አንቆጭም። ነገር ግን ይንን ስለሰራን ደግሞ አንረካም፣ ሩጫችን ገና ብዙ እንደሆነ፣ አፋር ገና እንዳልተነካ አስበን ይህንን መነሻ፣ ይህንን ጅማሮ ይበልጥ በማላቅ ለማስቀጠል እንተጋለን።”

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

Read More

አፋር የተፈጥሮ ድንቃድንቅ የታደለች የምድራዊ ገነት መገኛ ናት፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

*********************** ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአፋር ክልል የሚገኘውን ልዩ የተፈጥሮ ጸጋና የለመለመ ‘ኒዒን ሌ ፓልም ሎጅ ምርቃት ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፤ ክልሉ በታሪክና በተፈጥሮ የታደለ መሆኑን ገልጸዋል። ጥቅጥቅ ብሎ የበቀለውና ለየት ያለ ቅርጽ ያለው የፓልም ጫካ፣ በአካባቢው የሚፈሰው የተፈጥሮ ፍልውኃ፣ ውብ ተራራዎችና ልዩ የሳር ዝርያዎች ለሺህ ዓመታት የቆዩ ድንቅ ሀብቶች መሆናቸውን ጠቁመዋል። እነዚህን የተፈጥሮ ምስጢሮች…

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር በስፋት እየተከናወነ የሚገኘው የኮሪደር ልማት ስራ ዝርዝር መረጃ

ድሬን ፅዱ፣ ውብ እና ለነዋሪዎቿ ምቹ ለማድረግ የኮሪደር ልማት ስራዎች በጥራትና በፍጥነት እየተከናወኑ ይገኛሉ። በከተማችን እስካሁን በኮሪደር ልማት ስራ የተጠናቀቁ የመንገድ እና ሌሎች መሰረተ ልማት ስራዎችን ስንመለከት:- • 21 ኪ.ሜ የእግረኛ መንገድ ግንባታ • 18 ኪ.ሜ የብስክሌት መንገድ ግንባታ • 22 ኪ.ሜ የመንገድ ዳር አረንጓዴ ልማት ስራ • 6.20 ኪ.ሜ የመንገድ አካፋይ ማስፋት እና ግንባታ…

Read More