ኢትዮጵያን አፍሪካዊት የብልፅግና ተምሳሌት እናደርጋለን የሚለው ራዕይ በትክክለኛ አቅጣጫ ላይ ስለመሆኑ ውጤቶቻችን ማሳያ ናቸው- የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር እናታለም መለሰ።

እንደ ሀገር ጥራት ያለው የኢኮኖሚ ዕድገትንና የጋራ ብልፅግናን የሚያረጋግጥ ስራዎችን እንዲሁም አካታችና ዘላቂ የኢኮኖሚ ዕድገት የሚያረጋግጥ የብዝሃ ዘርፍ የልማት ስትራቴጂ በመከተል እየሰራናቸው ያሉ ስራዎች በሁሉም መስኮች ፍሬ እያፈሩና የኢትዮጵያን በ2023 አፍሪካዊት የብልፅግና ተምሳሌት እናደርጋለን በሚል የተነሳንለትን አላማ በሚያሳካ ትክክለኛ አቅጣጫ ላይ መሆናችንን ያረጋገጠ ነው ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር እናታለም መለሰ አስታወቁ፡፡ የኢፌዲሪ መንግሥት የኮሙኒኬሽን…

Read More

የተፋሰስ ልማት ስራዎች በቤተሰብ ደረጃ የምግብ ዋስትናን ለማረገገጥ ትልቅ አቅም እንዳላቸው ተገለፀ::

የተቀናጀ የበጋ ወራት የተፋሰስ ልማት ለግብርና ሽግግር ስኬት 2018ዓ.ም እንደ ዋሂል ክላስተር በሀርላ ቀበሌ በተካሄደ የመክፈቻ ስነ-ስርዓት ተጀምሯል። በመክፈቻ ስነ-ስርዓቱ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ የተፋሰስ ልማት የደን መራቆትን በመከላከል የደን ሽፋንን ለመጨመር፣የአፈርና ውሀ ጥበቃ ለማጎልበት፣የጎርፍ ተጋላጭነትን ለመቀነስ ይረዳል።የከብት መኖ አቅርቦትን ለመጨመር ያግዛል ብለዋል። በዘንድሮው የተቀናጀ የበጋ ወራት የተፋሰስ ልማት የመሬት መራቆትን በ3.7…

Read More

ኢትዮጵያና ጂቡቲ በጂኦፖለቲካል ጉዳዮች እና የሁለትዮሽ ትብብራቸውን በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ::

ዛሬ ጠዋት ጂቡቲ ስደርስ ክቡር ፕሬዝደንት ኢስማኤል ኦማር ጉሌህ አቀባበል አድርገውልኛል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ውይይታቸውም በጂኦፖለቲካል ጉዳዮች፣ በቀጣናዊ ሰላም እና ፀጥታ ብሎም የሁለትዮሽ ትብብራችንን በተለይም በንግድ፣ ሎጂስቲክስ እና የልማት ሥራዎች በምናጠናክርበት ሁኔታ ላይ ያተኮረ እንደነበር ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ የትስስር ገጽ አስፍረዋል። ይኽም ለሰላም እና መረጋጋት፣ የኢኮኖሚ ትስስር እና የጋራ ብልፅግና ያለንን…

Read More

በዘንድሮው የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ስራ 5 ሺህ 500 ሄክታር መሬት ላይ የተለያዩ የአፈር እና ውሀ ጥበቃ ስራዎች እንደሚሰራ ተገለፀ::

” የተቀናጀ የበጋ ወራት የተፋሰስ ልማት ለግብርና ሽግግር ስኬት ” በሚል መሪ ሀሳብ የ 2018 ዓ.ም የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ማስጀመሪያ መርሀ-ግብር በዛሬው እለት በአሰሊሶ ክላስተር ገንደሪጌ ገጠር ቀበሌ ተካሂዷል ። መርሀ -ግብሩ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር ባለፍት አመታት በተሰሩ የአፈር እና ውሀ ጥበቃ ስራዎች የተገኙ ውጤቶችን አጠናክሮ ለማስቀጠል በአስተዳደራችን በሁሉም የገጠር ቀበሌዎች…

Read More

የዛሬው ዕለት ኢትዮጵያ ወደ ብልጽግና ለምታደርገው ጉዞ አንድ እጥፋት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

የዛሬው ዕለት ኢትዮጵያ ወደ ዘመናዊነት እና ብልጽግና ለምታደርገው ጉዞ አንድ እጥፋት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ሥራን በይፋ ባስጀመሩበት ወቅት ነው፡፡ ኢትዮጵያ እምቅ አቅሟን እና ታላቅ ርዕይዋን የሚመጥን ሌላ ተጨማሪ ሜጋ ፕሮጀክት ጀምራለች። የቢሾፍቱ አለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በአፍሪካ ታሪክ ትልቁ የአየር ትራንስፖርት…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ሥራን በይፋ አስጀመሩ::

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ሥራን የመሠረት ድንጋይ በማስቀመጥ በዛሬው ዕለት በይፋ አስጀምረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንኑ አስመልክቶ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጽ ባሰፈሩት መልዕክት፣ “የኢትዮጵያን ፈጣን የአየር ትራንስፖርት ዕድገት እና እየሰፋ የመጣውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዓለም አቀፍ ትሥሥር ዘላቂ ለማድረግ ወደ 25 ሚሊዮን የሚጠጉ መንገደኞችን በዓመት የማስተናገድ አቅሙ ላይ ከደረሰው ከአዲስ…

Read More

የግብርና ብድር አገልግሎት የገጠሩ ኢኮኖሚ ዘላቂ እድገት እንዲኖረው እንደሚያግዝ ተገለፀ::

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ድሬዳዋ ዲስትሪክት ለአርሶ እና አርብቶ አደሩ የግብርና ብድር ለማቅረብ የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ከድሬዳዋ ግብርና ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ጋር ተፈራርሟል። በስነ-ስረአቱ ላይ የድሬደዋ ግብርና ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ሃላፊ አቶ ኑረዲን አብደላ እንደ አገር የግብርናውን ዘርፍ በቴክኖሎጂ በማላቅ የተሻለ ለማድረግ የፋይናንስ አቅርቦት ወሳኝ መሆኑ ገልፀዋል። እንደ ግብርና ቢሮ የአስተዳደሩ አርሶ አርብቶ አደር…

Read More