በአስተዳደሩ በፍትህ ዘርፍ የተዘገቡ ውጤቶችን ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለፀ::
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ.ፍትህ ሚኒስቴር የፍትህ ሚኒስትር ድኤታ ክቡር አቶ ተስፋዬ ዳባ የተመራ ልዑክ የድሬደዋ አስተዳደር ፍትህ ፀጥታና ህግ ጉዳዮች ቢሮ የሶስት ዓመት የፍትህ ዘርፍ ትራንስፎርሜሽን እቅድ የገመገመ ሲሆን 2018 ዓ.ም የፍትህ ዘርፍ ትራንስፎርሜሽን እቅድ የመጀመሪያ ግማሽ አመት የስራ እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል። በመድረኩ የድሬደዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር በአስተዳደሩ በተለይ ባለፉት ሶስት አመት…


