የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የግብርና፣ ተፈጥሮ ሀብትና አካባቢ ጥበቃ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የመስክ ምልከታውን አጠናክሮ ቀጥሏል።
የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የግብርና፣ ተፈጥሮ ሀብትና አካባቢ ጥበቃ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በዛሬው እለት በድሬዳዋ አስተዳደር የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ስር ያሉ እህሎች፣ የቤት ቁሳቁስና የተለያዩ ለአደጋ ጊዜ ሚያስፈልጉ የእቃ ማስቀመጫ መጋዘኖችን ያሉበትን ሁኔታ ተዘዋውሮ ተመልክቷል፡፡ በተከበሩ አህመድ አብዶ ሰብሳቢነት የሚመራው የግብርና፣ ተፈጥሮ ሀብትና አካባቢ ጥበቃ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በዛሬው እለትም የመስክ ምልከታውን አጠናክሮ…


