“መልካጀብዱ ከአቧራና ከቁሻሻ ተላቆ ውበትን እየተጎናፀፈ ይገኛል” – የወረዳ 01 ነዋሪዎች::

በድሬዳዋ በወረዳ 01 እየተከናወነ የሚገኘው የኮሪደር ልማት ስራ አካባቢውን ከአቧራና ከቁሻሻ አላቆ አዲስ ውበትንና ገፅታን እያጎናፀፈው እንደሚገኝ የወረዳው ነዋሪዎች ተናገሩ። በዚህም የወረዳው ነዋሪ የሆኑት አቶ ነብዩ ደመቀ ከዚህ ቀደም የመልካ ጀብዱ መንገድ የተዘጋጋ በቁሻሻና በአቧራ የተሞላ እንደነበረ አስታውሰው፤ በአሁን ሰዓት በኮሪደር ልማቱ መንገዶች ተከፍተው ባማረ መልኩ እየተሰሩ እንደሚገኙና ይህም ለወረዳው አዲስና ማራኪ ገፅታን እያላበሰው እንደሚገኝ…

Read More

የሀገራችንን እድገት ለማፋጠን የአዕምሮ ልማት ወሳኝ ነው። የተከበሩ አብዲ ሙክታ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ::

የድሬደዋ አስተዳደር ምክር ቤት እና ተጠሪ ተቋማት ከፍተኛ አመራሮችና የማኔጅመንት አባላት እንዲሁም ቋሚ ኮሚቴ አባላት በስራ ተነሳሽነት ክህሎት ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ። በስልጠናው መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የተከበሩ አብዲ ሙክታር እንዳሉት በሰው ሀብት ልማት ላይ የአዕምሮ ልማት ወሳኝ ድርሻ ይወስዳል ያሉ ሲሆን የሀገራችንን እድገት ለማፋጠን የአዕምሮ ልማት ወሳኝ ነው ብለዋል::…

Read More

“አርቲስት ነጻነት ሕዝብን እና ሀገርን ያገለገለ ታላቅ የኪነ-ጥበብ ባለሙያ ነበር” – ከንቲባ ከድር ጁሀር

የአርቲስት ነጻነት ወርቅነህ የቀብር ሥነ-ሥርዓት በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተሰቦቹ፣ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ ወዳጆቹ፣ የሥራ ባልደረቦቹ እና አድናቂዎቹ በተገኙበት ተፈጽሟል። የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ነብዩ ባዬ እና የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሀር በሥነ-ሥርዓቱ ላይ ተገኝተው መልዕክት አስተላልፈዋል። የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ፥በስርዓተቀብሩ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት አርቲስት ነጻነት ሕዝብን እና ሀገርን ያገለገለ ታላቅ የኪነ-ጥበብ…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አብዲ ሙክታር ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ።

የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አብዲ ሙክታር ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። የአፈገሐባኤው ሙሉ መልዕክት የሚከተለው ነው ። “እንኳን ለ2018 ዓ.ም የጥምቀት በአል በሰላም አደረሳችሁ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት በአስተዳደሩ ህዝብ የተጣለበትን ሀላፊነት ለመወጣት እና ዲሞክራሲያዊ የህዝብ አስተዳደርን ለማስፈን የሚያስችሉ ህገ-መንግስታዊ አዋጆችን እና ደንቦችን በማውጣት እንዲሁም በምክር ቤቱ የሚወጡ ህጎች በአስፈጻሚ አካላት ያላቸውን…

Read More

“የወረዳ 07 የኮሪደር ልማት ለአካባቢው ንግድ እንቅስቃሴ ምቹ ሁኔታን በመፍጠር ረገድ ከፍተኛ ፋይዳ አለው” – በወረዳ 07 የሚገኙ የንግዱ ማህበረሰብ።

በድሬዳዋ ወረዳ 07 እየተከናወነ የሚገኘው የኮሪደር ልማት ስራ ለአካባቢው ንግድ እንቅስቃሴ ምቹ ሁኔታን በመፍጠር ረገድ ከፍተኛ ፋይዳ ያለው መሆኑን በወረዳው የሚገኙ የንግዱ ማህበረሰብና ነዋሪዎች ገለፁ። ከኮሪደር ልማቱ በፊት አካባቢው ባረጁ ቤቶች፣ በሸራና በማዳበሪያ የተሞላ እንደነበረ የጠቀሱት አስተያየት ሰጪዎቹ በአሁኑ ሰዓት በኮሪደር ልማቱ የንግድ ሱቆችን በአዲስና ደረጃውን በጠበቀ መልኩ የመገንባት ስራ በስፋት እየተከናወነ እንደሚገኝና ይህም ለአካባቢው…

Read More

የጥምቀት በዓል ፍጹም ሰላማዊ ሁኖ ተከብሮ እንዲያልፍ ለማስቻል ከተለያዩ ደብር የተውጣጡ ወጣቶች ጋር የውይይት መድረክ ተካሄደ::

በዚሁ ከወጣቶች ጋር በተደረገው ውይይት ላይ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ዋና አዛዥ ክቡር ኮሚሽነር አለሙ መግራ መጪው የጥምቀት በዓል ፍጹም ሰላማዊ በሆነ ሁኔታ ተከብሮ እንዲያልፍ ለማስቻል ፖሊስ ቅድመ ዝግጅቱን አጠናቆ ወደ ስራ እንደገባ ገልፀዋል። ሰላምና ደህንነትን ከማረጋገጥ ባሻገር በአለም በማይዳሰስ ቅርስነት በዩኒኮ የተመዘገበው የጥምቀት በዓል በከተማችን ድሬዳዋ ፍጹም ሰላማዊና የድሬዳዋ መገለጫ በሆነው…

Read More

በአስተዳደሩ የጥምቀት በዓል አከበባር ፍጹም ሰላማዊ ሆኖ እንዲከበር ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ::

የድሬዳዋ አስተዳደር የጸጥታ ምክር ቤት የ2018 ዓ.ም የጥምቀት በዓል አከበባር ፍጹም ሰላማዊ ሆኖ እንዲከበር የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን ከጸጥታ አካላት፣ ፖሊሰ፣ ከወረዳ አመራሮች እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል። በውይይቱም ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ እና የጸጥታው ምክር ቤት ሰብሳቢ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር እንደገለፁት በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት የሚከበረውን የጥምቀት በዓል እንደሁልጊዜው በሰላም በአብሮነት…

Read More

በፌዴራል ስራና ከህሎት ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች እና ባለሞያዎች የተመራ የልዑካን ቡድን በአስተዳደሩ ስራና ከህሎት ቢሮ እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎችን ጉብኝት አካሂዷል::

በሚኒስቴር መሰሪያ ቤቱ የኢንዱስትሪ ግንኙነት እና የስራ ሁኔታዎች ቁጥጥር መሪ ስራ አስፈፃሚ አቶ ጥኡመዝጊ በርሄ ለተመራው ቡድን የድሬዳዋ አስተዳደር ሥራና ክህሎት ቢሮ ም/ኃላፊ እና በቢሮው የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኤጀንሲ ኃላፊ ወ/ሮ ፈጡም ሙስጠፋ በዘርፉ እየተከናወኑ ሳላሉ ስራዎች ማብራሪያ ሰጥተዋል። ከነዚህም መካከል ከስራ እድል ፈጠራ በከተማ እና በገጠር ስለተከናወኑ ሥራዎች እንዲሁም የሞያ ብቃት ማረጋገጫ ማዕከል አገልግሎት…

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር ከእድሜ ጋር ተያይዞ የሚከሰተው የቅርብ እይታ ችግር ያለባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች በሚያደርጉት እለትከእለት ተግባራት በአግባቡ እንዲያከናውኑ የሚያግዝ የአይን ምርመራ ልየታና የመነፅር እደላ ዘመቻ ተጀመረ::

በድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮና ላስት ማይዝ ግብረሰናይ ድርጅት በጋራ በመሆን በአስተዳደሩ በሙዲ አነኖ የገጠር ክላስተር ለገጠሩ ማህበረሰብ የቅርብ አይታ ችግር ያለባቸውን የህብረተሰብ ክፍሎችና የእይታ ምርመራ፣ልየታና የመነፅር እደላ ዘመቻ ተጀምሯል ። ፕሬስ ቢዮፒያ ከእድሜ ጋር የተያያዘ የአይን የእይታ ችግር ሲሆን ብዙውን ጊዜ ከ40 አመት እድሜ በኋላ የሚከሰት ችግር ነው። ይህንን የአይን ችግር በገጠሩ ማህበረሰብ እናቶች ጥራጥሬ…

Read More