በድሬዳዋ አስተዳደር በሰንካሳ (SUNCASA) በፕሮጀክት የተሰሩ ስራዎች ላይ ምክክር እየተደረገ ይገኛል።
በወርልድ ሪሶርስ ኢንስቲትዩት WRI(world resources institute) የCities for Africa ዳይሬክተር ዶ/ር አክሊሉ ፍቅረስላሴ የተመራ ከደቡብ አፍሪካ ጁሀንስፐርግ፣ ከሩዋንዳ ኪጋሊ እንዲሁም ከኢንተርናሽናል ኢንስቲትዩት ፎር ሰስተነብል ዲቨሎፕመንት( international institute for Sustainable development) እና ከወርልድ ሪሶርስ ኢንስቲትዩት WRI ( world resources institute) የተውጣጡ የስራ ኃላፊዎችና የመንግስት አካላት ልኡካን ቡድን በትላንትናው እለት ድሬዳዋ ከተማ የገባ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት ልኡክ…


