የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 3 ተኛ የስራ ዘመን 5 ተኛ ዓመት 11 ኛ መደበኛ ጉባኤውን በአሁን ሰዓት እያካሄደ ይገኛል::

በጉባኤውም የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የምክር ቤቱ 3 ተኛ የስራ ዘመን 5 ተኛ ዓመት 11 ኛ መደበኛ ጉባኤ አጀንዳዎችን ማፅደቅ ፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የምክር ቤቱን 3 ተኛ የስራ ዘመን 5 ተኛ ዓመት 3 ኛ አስቸኳይ ጉባኤ ተወያይቶ ማፅደቅ ፣ የአስተዳደሩ የአስፈፃሚና ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት የ 2018 ዓ.ም የ 6 ወር የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት…

Read More

ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተነሱ ጥያቄዎች

ዛሬ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፤ ከምክር ቤት አባላት ጥያቄዎች እየቀረቡላቸው ይገኛል። ከተነሱት ዋና ዋና ጥያቄዎች መካከል፦ ሰላምና ጸጥታ፦ በአንዳንድ አካባቢዎች የሚስተዋሉ የጸጥታ ስጋቶችን በዘላቂነት ለመፍታት ባለፉት 6 ወራት ምን ተሰራ? ተፈናቃዮች፦ ዜጎችን ወደ ቀያቸው ለመመለስ እና ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የተከናወኑ ተግባራት ምን ደረጃ ላይ ይገኛሉ? ተሃድሶ፦ የቀድሞ ታጣቂዎችን ወደ ማህበረሰቡ…

Read More

የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሪፎርም ስኬቶች፦ ከማክሮ ኢኮኖሚ መረጋጋት እስከ ዕዳ ጫና መቀነስ

************************************* የኢትዮጵያ መንግሥት የጀመራቸው የኢኮኖሚ ማሻሻያዎች (Economic Reform) ተጨባጭ ውጤቶችን እያስመዘገቡ ይገኛሉ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገልጸዋል። በዋናነት ሦስት ግቦችን አንግቦ የተነሳው ይህ ሪፎርም፣ በሁሉም መመዘኛዎች ስኬታማነቱን እያረጋገጠ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልጸዋል። የሪፎርሙ ዋና ዋና ግቦች እና ስኬቶችም፦ የማክሮ ኢኮኖሚ መረጋጋት፦ በኢኮኖሚው ውስጥ የሚታዩ አለመረጋጋቶችን በማስተካከል ጤናማ የኢኮኖሚ ሥርዓት መፍጠር። የኢኮኖሚ ዘርፎችን ማብዛት፦…

Read More

ለልጆቻችን የምናወርሰው ታላቅ የጥበብ እና የእውቀት መሠረት የሆነ ዩኒቨርሲቲ በሚቀጥለው አንድ ዓመት ሥራ ይጀምራል፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

የነገውን ብርቱ ውድድር ለማሸነፍ የዛሬው ዝግጅት ወሳኝ መሆኑን የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ ወጣቶችን ለላቀ ስኬት ለማብቃት መንግሥት በትኩረት እየሰራ መሆኑን አስታውቀዋል። ከሀገሪቱ አምስት የዕድገት ምሰሶዎች መካከል አንዱ ቴክኖሎጂ እንዲሆን መደረጉ ለትውልድ የተሰራ ትልቅ ኢንቨስትመንት መሆኑን የጠቀሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ በተለይም በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ረገድ ኢትዮጵያ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ እየከፈተች መሆኗን አብራርተዋል። በዚህም መሰረት ኢትዮጵያ…

Read More

የምክር ቤቱ አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያቀረቧቸው ጥያቄዎች

************ • በብሔራዊ ጥቅም ጉዳይ የሚደራደሩ ዜጎች የሚታዩበት አሳፋሪ ሁኔታ ይስተዋላል፤ ይህን መሰረታዊ ሁኔታ ለመቀየር እና ብሔራዊ ጥቅምን ለማስከበር ምን እየተሰራ ይገኛል? • የወጣት ሥራ አጥነትን ለመቅረፍ ምን ያክል ውጤታማ ሥራ እየተሠራ ነው? በዚህ ረገድ ለወጣቶች የተጀመሩ ብድሮች እና ወጣቶችን ወደ ሥራ የሚያሰማሩ ፕሮክቶችን በማካሄድ ረገድ ምን እየተሠራ ነው? • መንግሥት አፈንግጠው ከሚወጡ ጋር ሲደራደር…

Read More

“ብሔራዊ ጥቅም የቡድን መጫወቻ ሊሆን አይገባም:- አምባሳደር ዲና ያነሱት ጥያቄ”

****************************** በዛሬው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውሎ፣ የሀገርን ህልውና የሚፈታተን አንድ መራራ እውነት በጥያቄ መልክ ቀርቧል። በብዙ ሀገራት የፖለቲካ ልዩነት ቢኖርም፣ በ”ብሔራዊ ጥቅም” ላይ ግን የማይታለፍ ቀይ መስመር አለ። በኢትዮጵያ ግን… ቁጭቱ፦ መንግሥታት ሲቀያየሩ የማይቀየር ቋሚ እሴት መሆን ሲገባው፣ ብሔራዊ ጥቅማችን ከሥልጣንና ከቡድን ጥቅም ጋር መተሳሰሩ ለሀገር ስጋት ሆኗል። አንዱ እንደ ድል የሚያየውን፣ ሌላው እንደ…

Read More

ኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ የ110 ሚሊዮን ዩሮ የብድር ስምምነት ተፈራረሙ::

ኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ ለገጠር ፋይናንስና ልማት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል የ110 ሚሊዮን ዩሮ የብድር ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የፈረሙት የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አሕመድ ሺዴ እና በአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ የፐብሊክ ዘርፍ ዳይሬክተር ሚስተር ዲደሪክ ዛምቦን ናቸው። የስምምነቱ ዋና ዓላማዎች በጥቃቅንና አነስተኛ የንግድ ዘርፎች ለተሰማሩ ዜጎች የፋይናንስ አቅርቦትን በማመቻቸት በመላ ኢትዮጵያ ዘላቂ የግብርና እና የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎችን ማሳደግ…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር የሥራ፣ ክህሎትና ቴክኖሎጂ ቢሮ ክህሎት መር የወጣቶች የሥራ ዕድል ፈጠራን ለማሳደግ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ::

የድሬዳዋ አስተዳደር የሥራና ክህሎት ቢሮ በ 100 ቀናት ዕቅድ በምግብ ዋስትና እና በምርት ዘርፍ የሥራ ዕድል ፈጠራን ለማሳደግ በትኩረት እየሰራ መሆኑን የቢሮው ኃላፊ አቶ ሮቤል ጌታቸው ገልጸዋል። በዶሮ እርባታ፣ በማር ምርት እና በመንገድ ዳር ፈጣን ምግቦች (Street Food) ዝግጅት ላይ የሚሰማሩ አምስት ማህበራት መደራጀታቸውን አቶ ሮቤል አመላክተው በቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች አማካኝነት ዘመናዊ የንብ ቀፎዎች፣ የዶሮ…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዩናይትድ ኪንግደም የኮመንዌልዝ፣ ልማት ጉዳዮች እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

ኢትዮጵያና ብሪታንያ በስትራቴጂካዊ የኃይል መሰረተ-ልማት ግንባታ ላይም አዲስ ስምምነት ተፈራርመዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዩናይትድ ኪንግደም የውጭ፣ የኮመንዌልዝ እና የልማት ጉዳዮች ሚኒስትር ይቬት ኩፐር ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ፍሬያማ ውይይት አድርገዋል። ከውይይቱ ጎን ለጎን በሁለቱ ሀገራት መካከል የኢንቨስትመንትና የሀብት አስተዳደር የቴክኒክ ትብብርን ጨምሮ ሁለት ግዙፍ የኃይል ማስተላለፊያ ፕሮጀክቶችን ወደ ተግባር የሚያስገቡ የልማት…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ድሬዳዋ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ በድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር፣ በክቡር ም/ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ፣ በአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች፣ በሀገር ሽማግሌዎች፣ በሀይማኖት አባቶች እና በድሬዳዋ ነዋሪዎች ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል::

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ዶ/ር ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ እና ከልኡካን ቡድናቸው ጋር ወደ ድሬዳዋ የገቡት ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ሲሆን በከተማው የተከናወኑ ሜጋ ፕሮጀክቶችን የሚጎበኙ ይሆናል። በሶማሌ ክልል በ”ገበታ ለትውልድ” መርሃ-ግብር የተገነባውን ግዙፍ የሸበሌ ሪዞርትን እንዲሁም አይሻ-2 የንፋስ ኃይል ማመንጫን ከጥቂት ሰዓታት በፊት ​ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መርቀው ከፍተዋል።

Read More